Re: የኢዜማ መዝሙር!
Eden, አዲስ አበባና አድዋ ተምታታብሽ ልበል።
Re: የኢዜማ መዝሙር!
Numbers don't lie, brother Sam.
ምርጫ 2013፡ አጠቃላይ የምርጫ ውጤት
1.አዲስ አበባ
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር፦1,819,343 መራጮች
ድምፅ የሰጡ በመቶኛ 99
የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት፦ 23
ብልፅግና- 22
የግል ተወዳዳሪ አንድ
ኢዜማ - 0
የክልል ምክር ቤቶችን በምንመለከትበት ወቅት
ብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባን ምክር ቤት ሁሉንም 138 መቀመጫዎችን አሸንፏል።
ኢዜማ - 0
https://www.bbc.com/amharic/news-57795080

Yes, numbers do not lie. ግን ያ እንደተጠበቀ ሆኖ ስለጤንነትሽ ነው እኔ ፋራቻዪ። እራስሽን ለመቃረን ቀናቶች አትጠብቂም። ኦሔድድሽን ብልፅግና አደረክሽው በሰከንድ። ለአንቺ ሁለቱ አንድ ናቸው። ለሙግትሽ ግን እንዳስፈላጊነቱ ትጠቀሚባቸዋለሽ። የህዝብ ድጋፉ የሌለው ኦሔደድ 22 ወንበር አዲስ አበባ ያሸነፈ ብልፅግና ይሆናል።
Don’t cry, Eden ; it is not your fault. You have been trained to think that way. To live in a very confused kind of middle place that exists between tribalism and nationalism. This “ fake ኢትዪጺያዊ” however tell you as a matter of fact it doesn’t exist.

Of course, numbers do lie if the numbers come from a lying machine. Regimes like Orommuma is one such lying machine.
Affable wrote: ↑14 Feb 2026, 17:44Yes, numbers do not lie. ግን ያ እንደተጠበቀ ሆኖ ስለጤንነትሽ ነው እኔ ፋራቻዪ። እራስሽን ለመቃረን ቀናቶች አትጠብቂም። ኦሔድድሽን ብልፅግና አደረክሽው በሰከንድ። ለአንቺ ሁለቱ አንድ ናቸው። ለሙግትሽ ግን እንዳስፈላጊነቱ ትጠቀሚባቸዋለሽ። የህዝብ ድጋፉ የሌለው ኦሔደድ 22 ወንበር አዲስ አበባ ያሸነፈ ብልፅግና ይሆናል።