Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የ20 ትግሬ "ጄኔራሎች" እና "ባለሃብቶች" ባንክ አካውንት ታገደ ! በደብረ ታቦር 200 ሽፍታ እና 20 የትግሬ ወታደሮች ተገደሉ

Post by ethiopianunity » 14 Feb 2026, 10:36

ይህ ትክክል ነው ግን መንግስት አሁንም ትግራይ ማህረሰብን የሚረበረሽ፣ እናት በየቀኑ የምትራብ፣ ልጇን በሀሰት ህልም ለሀዋሀትና ለሻብያ የማስረከብ ጉዳይ መሆን የለበትም። ትግራይ እንዲጠፋየሚፈልገው እንደ ሀላፊ፣ አክሱም ኢዛና፣ ሳርካስም፣ ደብረፅዮን ወዘተ ናቸው። በትግራይ እልቀት አጋጭተው የከበሩ ናቸው። ትግራይ ምን ያህል ለምታለች 27 አመት ሲገዙ? የነሱ ሀብት አረብ፣ አዲስ፣ አወሮፓ፣ ቻይና፣ ነው ያለው። ለትግራይ የምሽግ ቦታ ነው የሚሰሩት። የታገደው ገንዘብ ለትግራይ ልማት በጎ ጥብ ያላቸው መሪዎችን መርጠው ወደ ልማት። ከአማራ ጋር ሰላም መፍጠር። ግን አሁን ስለተበከሉ በጉን አድፍጦ ማየት ነው ትግራይን እንደነ ሴጣን አሁንም እንዳይበክላቸው። ከኤርትራ ጋር እንደ አገር ደረጃ ነዲፕሎማሲ ብቻ ነው መገናኘት።

ለነገሩ ፒፒ የአገር መንግስት ነው ማለት አይቻልም። እወነት የህዝብ መንግስት ነው ለማለት እነዚህን መስፈርት ማከናወን አለበት በተለይ እነዚህን ዋኖቹን: የህዋሀትን ህገ መንግስት መገርሰ ስና ህዝብ የተወያይበት ከላይ እስከ ታች ያለውን ህዝብ እንዲወያይ ዲሞክራሲን ማለማመድ ነው። በነገራችን ላይ 50 አመት የተጫነበት ግፍ ከኑጉስ አገዛዝ በሗላ፣ አነረጎሉ በተለያየ የተመረዘ ህዝብና ትውልድ ከስልጠና 100 አመት ወደ ሗላ የሄደው ህዝብ የግብረገብ፣ የፈሪሀ እግዚአብሄርን አውጥቶ የጣለው፣ እንደ ሀ መጀመር አለበት ቁጭ ብሎ ለመደማመጥ። አገር ካለ ውጭ ጠላት በስተቀር ወደ እድገት ብቻ ሳይሆን የአነጋገር ዘይቤን ሁሉ እንደ ድሮው መሆን አለበት። በፒፒ አገር ሰላም እንደመሸይሆን ሻብያና የውጭዎች ደማምረው ያስቀመጡት ነው። ኢትዮዽያ ማንነቷ ተገፎ ተወስዷል። ገና ኢትዮዽያኖች እርስበርስ ጠላትነት ይቀጥላል። ለ ሻብያና ውጮች እንዲመች ኢትዮዽያ ውስጥ ፒፒ ባዳ ነገር አያራመደ ነው። ለምሳሌ እንደ Odie አይነቶች ጠላት ኦርቶዶክስንና ህዝቧን ለማጥፋት ተዘጋጅተዋል። የአኦርቶዶክስ ህዝብ እየተገፋ በባዳ ፕሮቴስታንትና ዋሀቢ እየተመራ ነው። እምነቱን ወደ ገንዘብ እየቀየሩትና በሙስና እየተበላሸ ነው። ብዙ ተገለዋልም። ራሻ እምነቷን ጠበረቃ ኮሚኒስት ጥፋት ተመልሳ ወደ ኦርቶዶክስ እምነቷ ተመልሳለች። ሌላው የነበረውን አክብራ ባዳ ነገር እንደ ግበረ ሰዶምን ማህበረሰብን የሚያበላሽ፣ የሚለያይን አጥፍታ። Odie ግን የሚለን ኦርቶዶክስ ሗላ ቀር ነው ሲል ምን ያህል ከውጭ ጠላት ጋር እየተሞዳሞደ ያሳየናል። ስለ ራሻ ኦርቶዶክስን የተከተለ ሗላ ቀር ነው ማለት አይችልም። እንደነዚህ የብብት ቅማሎች ናቸው አደገኛ የኢትዮዽያ ጠላቶች። ከነፃውጪዎች ሌላ። የፒፒ መንግሰትም ማንነትን ሀዝቡነረ ለመቁር ስለሚፈልግ ጠላት ነው ብዬ ነው የማምነው። ባስቸኳይ ማንነትን እምነት ወረስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም ግን የነበረውን ተቀጣሪ ሰዎች እያጠፉ ሰረለሆነ ግዴታ አለበት ማህነረሰቡን አስተባብሮ እመዚህን ጠላቶች ማስወገድ አለበት። ግን አሁንም ነቢሆን በአባይ ምክንያት አገሩን ለማጥፋት የተቀጠሩ አሉ በኦነግ በህዋሀት በሻበያ በኩል። እነዚህ ሀይሎች እየተሸነፉ ስለሆኑ አጥፍተህ ጥፋ ነው አላማቸው። በደቡብ በኦሮምያም በመሰልጠን ሰበ ብ፣ የአኢትዮዽያን ማንነትን እያጠፉ ነው ያሉት ነፃውጪዎች ባስቀመጡላቸው ሰነድ መሰረት እንደነ ኦዲ አይነቶቹ ማንነታቸውን የቀየሩ ለገንዘብ ለትምህርት።

ኢትዮዽያን ለዚህ ያደረሱ መጥፎ ማህረሰብ አሉ። እንደሚለው በአማራ ውስጥ ተሰግስገው የተቀመጡ ዛሬ አማራውን እያስጠቁ ያሉ የአመራ ጠሎች ውስጥ ናቸው ለብዙ አመታት የሌላውን ዘር ማንነት በድንቁርና ሲሳደቡ ሲያዋርዱ የነበሩ ያሉ እንደ ምስራቅ አይነቶቹ ዘላ ወደ ማህበረሰብ የምትሳደብ። አሉ። እኔም መስካሪ ነኝ። ኦዲ እንደሚለው። ይህ ማለት በበታችነት ተሰምቶህ አገርን ማንነትን ማስወገድ 60 አመት ሙሉ በዚህ ሁኔታ ከጠለሸትጋር ተወዳጅቶ አገርን ማጥፋት ከድንቁርናም ድንቁርና እለዋለሁ። ትግራይ ጠላቱ ውስጡ ነው። አማራም ጠላቱ ውስጡ ነው።

የመንግስት ስራ ትክክለኛ የነፃ አገር በግበረገብ የታነፀ፣ ትክክል የሆኑ ኢንስቲቱቶችን ትክለክል የሖነ ስራቸውን ህዝንነ ማገልገል፣ ሙስናን ማጥፋት፣ ወዘተ

Post Reply