Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Horus » 12 Feb 2026, 23:04

የቃል ትርጉም፡
በተለምዶ ከጉራጌ ማህበረሰብ ውጭ ብርንዶ ዝም ብሎ ቀይ ጥሬ ስጋ ማለት ነው። እንዲያም ጥሬ ስጋ የሚለው ስም ለሚበላ ቀይ ስጋ የተሳሳተ ስም ነው። ጥሬ ስጋ ያልተቀቀለ ፣ ያልተጠበሰ ስጋ ማለት ሲሆን በጥሬው የሚበላው ቀይ ስጋ በአማርኛ ብርንዶ ይባላል።

በጉራጌ ባህል እና ክትፎን በፈጠሩት ማህበረሰብ ዘንድ ዛሬ በተለምዶ የጉራጌ ክትፎ የሚባለው ትክክለኛ የጉራጌኛ ቋንቋ ስሙ ብርንዶ ይባላል። ስለዚህ ጥሬ ክትፎ ስሙ ብርንዶ ነው።

ለምሳሌ ብርንዶ የማይባሉ የተለያዩ ከተከተፈ ስጋ የሚሰሩ የጉራጌ ምግቦች አሉ ግን ብርንዶ አይባሉም።

ዛሬ ላይ በተለምዶ ጥብስ ክትፎ የሚባለው በጉራጌኛ ስልስ ይባላል ። ስጋ ከተከተፈ በኋላ ጠበስ ተደርጎ ሲሰራ ስልስ ይባላል።

ሌላው ስጋ በከፊል ተቀቅሎ በጣም ደቅቆ ይከተፍና እንደ ክትፎ ሲሰራ ትኩል ይባላል ። ያም ቅቅል ክትፎ ማለት ነው ። ትኩል ቅቅል ማለት ነው ። ተክል ፣ ወተክል፣ ዎተክል በክስታኔኛ ቀቅል፣ መቀቀል ማለት ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by ethiopianunity » 13 Feb 2026, 06:47

ደንቆሮ፣ jump ሲሉህ how high የምትል። ደሞ ከህዋሀት እሻላለሁ ትላለህ በፒፒ አገዛዝ።

ብልሀት ቢኖራችሁ፣ የጃፓን ስጋ በአለም በጠም ውድና ምርጥ ጥሬ ስጋ ኮቤ ይባላል። አጥንተሀል መጀመርያ ጃፓን ኮቤ ስጋን በዩኔስኮ እንዳስመዘገበች? እርግጠኛ ነኝ ያገሯን ምግብ በዩኔስኮ አታስመዘግብም ከ አኤቲክስ ያለፈ ነው። ዩኔስኮና ዩ ኤን የግሎባሊስት መንግስት እየሆነ ያለ ነው። የምትበላውንም ከአለም ልዩ የሆነችን ኢትዮዽያ በተለያየ ነገር ንብረቶቿን እየሸጥክ ነው ያለኸው። ለዚህ ነው እናንተ ማለት የብብት ቅማል ብቻ ሳትሆኑ ማንነታችሁን የሸጣችሁ ለማንኛውም ነጋዴ በተለይ ለጠላት አፋችሁንም የሗላችሁን ለማንም የከፈታችሁ ናችሁ። ህዋሀትን ኦነግን ሻብያን በህይወት ጥፋት ፣በንብረት፣ በ30 ቢሊዮን ገንዘብ ከማስቆምና ገንዘብ ከማስተፋት ተባባሪ ብቻ ሳትሆኑ የውጭ ጠላት ኢትዮዽያን በልማት ስም እየቸበቸባችሁ ነው ሰዉንም ቢሆን

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Horus » 13 Feb 2026, 11:43

ethiopianunity wrote:
13 Feb 2026, 06:47
ደንቆሮ፣ jump ሲሉህ how high የምትል። ደሞ ከህዋሀት እሻላለሁ ትላለህ በፒፒ አገዛዝ።

ብልሀት ቢኖራችሁ፣ የጃፓን ስጋ በአለም በጠም ውድና ምርጥ ጥሬ ስጋ ኮቤ ይባላል። አጥንተሀል መጀመርያ ጃፓን ኮቤ ስጋን በዩኔስኮ እንዳስመዘገበች? እርግጠኛ ነኝ ያገሯን ምግብ በዩኔስኮ አታስመዘግብም ከ አኤቲክስ ያለፈ ነው። ዩኔስኮና ዩ ኤን የግሎባሊስት መንግስት እየሆነ ያለ ነው። የምትበላውንም ከአለም ልዩ የሆነችን ኢትዮዽያ በተለያየ ነገር ንብረቶቿን እየሸጥክ ነው ያለኸው። ለዚህ ነው እናንተ ማለት የብብት ቅማል ብቻ ሳትሆኑ ማንነታችሁን የሸጣችሁ ለማንኛውም ነጋዴ በተለይ ለጠላት አፋችሁንም የሗላችሁን ለማንም የከፈታችሁ ናችሁ። ህዋሀትን ኦነግን ሻብያን በህይወት ጥፋት ፣በንብረት፣ በ30 ቢሊዮን ገንዘብ ከማስቆምና ገንዘብ ከማስተፋት ተባባሪ ብቻ ሳትሆኑ የውጭ ጠላት ኢትዮዽያን በልማት ስም እየቸበቸባችሁ ነው ሰዉንም ቢሆን
ከራሱ ጋር የሚሟገት እድብ1 ይመችህ :lol: :lol: :lol: :lol:

Thomas H
Senior Member
Posts: 13050
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Thomas H » 13 Feb 2026, 17:30

ጉራጌ ከመስረቅ ሌላ ምንም ነገር አያውቅም

The history of steak tartare can be traced back to the nomadic Tatars (or Tartars) of Central Asia. These fierce horsemen, known for their martial prowess and survival skills, are often credited with the early version of the dish. According to legend, the Tatars would place raw meat under their saddles to tenderize it while they rode. The meat, softened by the constant movement and pressure, was then consumed raw. While this tale is somewhat romanticized, it highlights the Tatars' practical approach to food preparation.

From Tatars to Tartare: The European Connection

The dish made its way to Europe and Abyssinia through various channels, particularly during the Mongol invasions and subsequent cultural exchanges. By the 17th and 18th centuries, raw meat dishes became more prevalent in Eastern Europe and Abyssinia . One such dish was "beefsteak à la tartare," a preparation that involved finely minced raw beef. The name "tartare" is believed to have been derived from the Tatars, even though the dish itself underwent significant transformation as it spread across Europe and Abyssinia.

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Horus » 13 Feb 2026, 18:38

Thomas H wrote:
13 Feb 2026, 17:30

አንተ ቆሻሻ የለማኝ ልጅ ቁልቋል ለቃሚ፣
የጉራጌ ታርታር ኪቢ ምናምን የሚባሉ የጥሬ ስጋ ዝርያዎች ከጉርጌ ክትፎን ባጠገቡ አይደርሱም!

ጉራጌ ብቸኛው ምግቡን በማንክያና በጣባ (ዲሽ) የበላ ስልጡን ኢትዮጵያዊ!

ጉርጌ ለመላ ኢትዮጵያ ሥራ ኢንዱስትሪና ጥበብን ያስተማረ ረቂቅ ሕዝብ!

አንተ ፍሬ ለቅመህ ስጣታ የምትራብ ከተፈጥሮ ገደብ ያልተላቀቅክ ኢስልጡን እንሰሳ!

Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Misraq » 13 Feb 2026, 19:03

Horus wrote:
13 Feb 2026, 18:38

ጉርጌ ለመላ ኢትዮጵያ ሥራ ኢንዱስትሪና ጥበብን ያስተማረ ረቂቅ ሕዝብ!
ብሎ አለ የሚመገበውን ምግብ በገማ እግሩ የሚያቦካው ጉራጌ ሊስትሮ። 🤮🤮🤮

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Dama » 13 Feb 2026, 21:25

Mitriaq, you two guys love in secret, "temaman" but fight in public. You two confuse me a lot.

Glad I have all my fingers, not a victim of leprosy, unlike you Misraq.

Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Misraq » 13 Feb 2026, 21:44

Dama wrote:
13 Feb 2026, 21:25
Mitriaq, you two guys love in secret, "temaman" but fight in public. You two confuse me a lot.

Glad I have all my fingers, not a victim of leprosy, unlike you Misraq.
You need to reply to Thomas Hagos too. Why single out me alone? ከመርካቶ ጠራርጎ ያስወጣህ ትግሬው ጌታህ ቶማስ ሲሰድብህ ላናንተ የጉራጌ ጩሎዎችና ታዛዦች እንደ ምርቃት ነው የምትቆጥረት። ኦሮሞም እነደፈለገ ሲያረጋችሁ ስለሚወደን ነው ትላላችሁ። አማራም እንደ ትግሬና ወሮሞ አብዩዝ ሲያደርጋችሁ ነው ወደፊት የምታከብሩት። jimmy ይህንን እያስተማረ ነው።

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Dama » 13 Feb 2026, 22:03

Obbo Whorus
I agree with you same cultures do exist in diffetent parts of the world, unknown to eacher, and independent of each other. For example, the Egyptian Pyramids and ubiqutous pyramids of Latin America separated by the vast Atlantic Ocean and the major land mass west of Egypt.

Eskimos and the whole Innuit communuties from northen Canada to Siberia eat raw mea, in small small slices or mouthfull pieces cut from a large chunck of meat as the eating progresses from fish, seals, bear, deer, Caribu, etc.

Kitfo, from raw, grilled(roasted) or cooked meat is Gurages' own invention or is it a wide spread culture in the Gurage horizon? But, no doubt the Gurage business enterprises popularized in Ethiopia. Same as without Gurage businesses popularizing Qocho, Ethiopia would not have known the plant north Ethiopia regards as just one of the plants in the jungle is actually the staple food of around 25 million people in Oromo and Southwest Ethiopia.

Fingers crossed the Gurage kitfo will pass the test of "outstanding legacy to humanity " by UNESCO's World Hetage Committee. I would love them to pass it under condition of No Harm to Humanity clause; therefore, if they could make it conditional that Kitfo must be from cooked meat.
Last edited by Dama on 13 Feb 2026, 22:21, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Dama » 13 Feb 2026, 22:16

Misraq wrote:
13 Feb 2026, 21:44
Dama wrote:
13 Feb 2026, 21:25
Mitriaq, you two guys love in secret, "temaman" but fight in public. You two confuse me a lot.

Glad I have all my fingers, not a victim of leprosy, unlike you Misraq.
You need to reply to Thomas Hagos too. Why single out me alone? ከመርካቶ ጠራርጎ ያስወጣህ ትግሬው ጌታህ ቶማስ ሲሰድብህ ላናንተ የጉራጌ ጩሎዎችና ታዛዦች እንደ ምርቃት ነው የምትቆጥረት። ኦሮሞም እነደፈለገ ሲያረጋችሁ ስለሚወደን ነው ትላላችሁ። አማራም እንደ ትግሬና ወሮሞ አብዩዝ ሲያደርጋችሁ ነው ወደፊት የምታከብሩት። jimmy ይህንን እያስተማረ ነው።
I didn't know Thomas Agame was Thomas of the crippled TPLF. My calculation doesn't give me a reason why Tigreys should hate Gurage but they do profoundly. In their days of plunder and dispossession, not only they systematically bankrupted Gurage businesses and drove them out of business, they took took over the business roles they never ventured since they were incorporated to Shewa after 1889, after the death and dismemberment of Yohanis by the Sudan independence fighters known as the Mahdists.

TPLF actually did worse than bankrupting Gurage businesses and taking over their roles. TPLF assassinated 4 Gurage politicians, 3 of them members of the EPRDF and the 4th victim was a Chair of the Gurage Democratic Front. EHRC reported on their adsassinations. Meles never authorized investigations into their
killings.
Last edited by Dama on 13 Feb 2026, 23:47, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Horus » 13 Feb 2026, 22:26

የሞንጎሊያኖች ጥሬ ስጋ በልቼ አላውቅም! የሌባኖሳዊያን ኪቢ የሚባለው የተፈጨ ስጋ ብልቼዋለሁ ። የጉራጌ ብርንዶ በመሰረቱ ጥሬ ስጋ መባልም የለበትም ። እጅግ እጅግ አስገራሚ ስጋ መሆኑ እንኳ የማይታወቅ የሙያ ጥግ ነው ። ብርንዶ ዝም ብሎ የተፈጨ ስጋ ጣባ ውስጥ ተከምሮ የሚቀርብ ምግብ አይደለም። ቀድሞ ነገር ማኛው ሴት ፣ የጉራጌ ጨምሮ የክትፎ ባለሙያ ወይም ጥበበኛ አይደለችም። ለዚህ የጉራጌ ባህሊት (ባልቴት) (ባለ ባህል፣ ብልህ ፣ ብልሃተኛ፣ ጥበበኛ ሴት ማለት ነው) አጀት፣ አጀቶ የምንላቸው! እጅ ያላት ማለት ነው። የጃፓን ጥሬ አሳ በልቻለሁ ፣ ብርንዶን አጠገቡ አይደርስም።
ከዚያ በተረፈ አንድ ካልቸር ካንዱ ለይቶ አንዱ ታላቅ ካልቸር ሌላው ዝቅተኛ የሚያደርገው በትክልልም በቁሰ ነገሩ ላይ የሚታከለው እጅ ፣ የጅ ጥበብ ፣ ክህሎት ወይም ቫልዩ እንጂ ነገሮች ሁሉ የሚሰሩት ከተፈጥሮ ነው። ስለዚህ ያ ደደብ ወያኔ ቶማስ ታርታር ከጥሬ ስጋ መሰራቱና ብርንዶ ከጥሬ ስጋ መሰራቱን ብቻ ነው የሚያውቀው ፣ አህያ መሃይም ስለሆነ ። ካልቸር ማለት አርት ነው! ጉርጌ ጥሬ ስጋውን ወስዶ በስንት አይነት ቅመም ቀምሞ። የስጋውን ደም አውጥቶ ታማራዊ በሆነ የክትፎ ቅቤ ቀምሞ የሚበላ ሳሆን የሚጠጣ ብርንዶ የሰራው ተበባዊ ክህሎቱ ነው ። ዛሬ ባዲስ አበባ የጉራጌ ሴቶች ማህበር አለ! ለመስቀል ግብዣ ሲጠሩ "ኑ ክትፎ ጠጡ" ብለው ነው! ኑ ክትፎ ብሉ አይሉም!! ትክክለኛ ብሮንዶ ይጠጣል እንጂ አይበላም!! ያን መሰል ፈጠራ ደሞ አምበጣና ቁልቋል ለቃሚ ካልቸር ሊገባው አይችልም!!!

Thomas H
Senior Member
Posts: 13050
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Thomas H » 13 Feb 2026, 23:09

አይ ነገረ ጉራጌ ! እኔ እኮ የሚገርመኝ ጥሬ ሥጋ በልተው አሜሪካ ይመጡ እና ከዛ ታመው ሆስፒታል ሲገቡ ሆዳቸው ውስጥ ከዝሆን እና ከአንበሳ በስተቀር የማይገኝ የአራዊት ዓይነት የለም:: አንዱ ጉራጌ በቅርቡ ስልጤ  ውስጥ ዳቦ ቤት ነበረኝ አለ ::  ዳቦ በእግሬ ነበር የማቦካው ይሄንን በማድረጌም  የእኔ እግር አሻራ በእያንዳንዱ ስልጤ ሆድ ውስጥ ይገኛል በዚህም እኮራለሁ አለ::

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Dama » 13 Feb 2026, 23:42

Thomas H wrote:
13 Feb 2026, 23:09
አይ ነገረ ጉራጌ ! እኔ እኮ የሚገርመኝ ጥሬ ሥጋ በልተው አሜሪካ ይመጡ እና ከዛ ታመው ሆስፒታል ሲገቡ ሆዳቸው ውስጥ ከዝሆን እና ከአንበሳ በስተቀር የማይገኝ የአራዊት ዓይነት የለም:: አንዱ ጉራጌ በቅርቡ ስልጤ  ውስጥ ዳቦ ቤት ነበረኝ አለ ::  ዳቦ በእግሬ ነበር የማቦካው ይሄንን በማድረጌም  የእኔ እግር አሻራ በእያንዳንዱ ስልጤ ሆድ ውስጥ ይገኛል በዚህም እኮራለሁ አለ::
Why puke so much hate, why so much baseless negative assumptions you make about Gurage? Is it with the hope it will benefit your people? Is it with the hope that it will take them out of the pit of purgatory they are in? Kitfo of Gurage should have been the least of your worries.

If I were you I would worry about limbless Tigreys, the starving Tigreys, the rape victims of Tigrey, the displaced and homeless Tigreys, penniless and impoverished Tigreys. In general, about the self-ruin of Tigrey.

Right
Member
Posts: 4640
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Right » 14 Feb 2026, 00:57

You need to reply to Thomas Hagos too. Why single out me alone? ከመርካቶ ጠራርጎ ያስወጣህ ትግሬው ጌታህ ቶማስ ሲሰድብህ ላናንተ የጉራጌ ጩሎዎችና ታዛዦች እንደ ምርቃት ነው የምትቆጥረት። ኦሮሞም እነደፈለገ ሲያረጋችሁ ስለሚወደን ነው ትላላችሁ። አማራም እንደ ትግሬና ወሮሞ አብዩዝ ሲያደርጋችሁ ነው ወደፊት የምታከብሩት። jimmy ይህንን እያስተማረ ነው።
Brother Misraq,
Nice catch. Compared to Abyssinia Lady, Thomas is very generous towards Guraghies. For inexplicable reason the Guraghies are tolerant of Tigrian and Oromos abuse, verbal and physical. They can even absorb punches from Kembatas and Hadiyas. But they are extremely sensitive towards the Amharas, who is caring and never harms them physically. They are leading the attacks on the Amharas in support of their historical enemies, the Oromos. Very weird.

Odie
Member+
Posts: 6807
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Odie » 14 Feb 2026, 02:37

I fail to understand the stupidity of the Northern 1/2 of Ethiopians!
Look, you are pulling us into your mud for ብሽሽቅ!
Personally, I don’t support the current administration although in principle I would like to see a progress in that war torn country. I do support the privatization, innovation, opening the country to investment, freedom for self expression by ethnics that felt left behind but I don’t believe it is being done in the right way and those in power are በበቀል የተሞሉ አንድ ዘር ባብዛኛው የተሞላ ስብስብ በመሆኑ:: Of all there is no peace. Unfortunately that was how the country was run for centuries and the cycle will continue in the future until the country breaks apart.
The current fighting is fight for ethnic hegemony in its own way. Nothing special. Tigre or Amhara want to impose what they want and Shabiy wants its cronies in power. The Oromuma don’t want to yield. The insult and tussling is the reflection of that. The civil and the poor are trapped in perpetual war. Just a peaceful coexistence respecting one another focusing on development and civil duty was all that mattered but the country is not blessed with that. Coexisting be it in ethnic federated way which failed big time which is bloody and chaotic unlikely to yield much but war. Or coexisting in regionally federated union should have been enough if done the right way.
እዚህ ጋ የምትስዳደቡትና ሁሉንም ህዝብ እንዲስደብ ምክንያት የምትሆኑት ዘረኛ ድንጋይ ራሶች ናችሁ:: ሻብያና ወያኔ በወረረው ፎረም እያንዳንድሽ ዘርሽና በአገር የምታምኚ ከሆነ አገርሽን ነው የምትስድቢው:: Some of you may have ulterior motive. Those of you beggars and thieves living in foreign countries stealing from cab driving and parking lot but disrespecting others and the diverse culture of the “country” are enemies of the people. Shame on ya :lol:
As a supporter of PP and “Ethiopia” in his own terms, Horus has freedom of expression and association. I don’t care about Horus being insulted or opposed for that as a person but when you insult his ethnic, you are abusing everybody and the country as a whole if your stone head has any feeling about the nation and the people. Some of you are old faaaarts stuck in the rock built monasteries of the North never making a progress or know civility while living in free countries!
ቁልቋል ሆዷ የሞላትና የጭላዳ ዝንጀሮ ምግብ ሳር የሆነው ጤፍን በችግር ለምዳ አበስብሳ ድርቆሹ ፍርፍሩ ferment አርጋ አሲዱን ጋግራ ቀኑን ሙሉ በጨጉዋራ የምትስቃይ ሁላ ዘመዶቿ እንደወፍ በረሃብ የተበተነ ጥሬ ሲለቅም የሚውል ሁላ ስንት ሚልዮን የደቡብ ህዝብ የሚኖርበት ቆጮን ማጣጣል ያው እብሪተኝነታችሁ ብቻ ነው የሚያሳየው! የተፈጥሮ ማንነታችሁና ብልሹ ባህላችሁ! ደግሞ እንዲህ እየተልከስከሳችሁ አገሪቱን ልትመሩ ትመኛላችሁ! ነገ አሁን የሚነደው የጦርነት እሳት የሚያነዱት ያው እንደናንተ ያሉት ይሆናሉ:: ዛሬ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚነደው የጦርነት እሳት it is a reflection of the same behavior you are displaying. Some taxi cab drivers in USA have been known to assume significant power position in that mismanaged country!
PP in a revange mode not wanting to yield or negotiate with Northern ethnic rebels or others the political goal or strategy yet not defined but perhaps a revisionists of the past. There appears to be no one willing to give and take. ያው አንዱ አንዱን እስከ ሚያወድም ወይም የውጭ ሃይል ፀጥ በል እስከሚል መጠፋፋት ነው! ደብረፂዮን አስራ ምናምን ጊዜ ደብዳቤ ለ AU etc የሚፅፈው ይህንኑ ልመና ነው!
አገር ቤት ባብዛኛው ጥሬ ስጋ የማይበላ ኢትዬዽያዊ ያለ ይመስል ስናውቃችሁ ውጭ አገር ጫካ ሄዳችሁ የምታሳርዱ ጥሬ ስጋ ውጭ አገር የምትበሉ የሌላችሁ ይመስል የሚበላውን ህዝብ ከፍ ዝቅ ማድረግ ሌላ ድድብና of northern nature!
በስው አገር ዩንቨርስቲ ከምስራቅ አፍሪካ የመጣ ተማሪ የሚሳቀቀው ስለረሃብና ድህነት የስሜኑ የአገሪቱ ክፍል በቪድዮ በፎቶ ተደግፎ ለምሳሌ ሲቀርብ ነው!
እናንተ ባብዛኛው ለምኖና በብዛት ተርቦ የማያውቀውና ስላምና honesty የተላበስው ደቡቡ የሚኖርበትን life style ለማናናቅ ትሞክራላችሁ to satisfy your empty ethnic supremacy that has evaporated long ago!
ከታች ቆጮ ስላላገኘ የሚስቃይ ህብረተስብ ቪድዮ ለምሳሌ ለጥፈናል :lol:
Food faddism in Ethiopia is a curse propagated by the Judaic Orthodox church causing the starvation death and mental retardation of many including ya :lol:
ማነህ አሳ በፆም ይበላል ግን የበሬ ስጋ አይበላም እያልክ ስታደነቁረን የኖርክ ባዮሎጂው ሁለቱም ስጋ እኮ ናቸው!! ወራዶች!

Odie
Member+
Posts: 6807
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Odie » 14 Feb 2026, 02:59

Thomas H wrote:
13 Feb 2026, 17:30
ጉራጌ ከመስረቅ ሌላ ምንም ነገር አያውቅም

The history of steak tartare can be traced back to the nomadic Tatars (or Tartars) of Central Asia. These fierce horsemen, known for their martial prowess and survival skills, are often credited with the early version of the dish. According to legend, the Tatars would place raw meat under their saddles to tenderize it while they rode. The meat, softened by the constant movement and pressure, was then consumed raw. While this tale is somewhat romanticized, it highlights the Tatars' practical approach to food preparation.

From Tatars to Tartare: The European Connection

The dish made its way to Europe and Abyssinia through various channels, particularly during the Mongol invasions and subsequent cultural exchanges. By the 17th and 18th centuries, raw meat dishes became more prevalent in Eastern Europe and Abyssinia . One such dish was "beefsteak à la tartare," a preparation that involved finely minced raw beef. The name "tartare" is believed to have been derived from the Tatars, even though the dish itself underwent significant transformation as it spread across Europe and Abyssinia.

ጉራጌ ከመስረቅ ሌላ ምንም ነገር አያውቅም
Really!
ጉራጌ ስርቶ ነው የሚያተርፍብህ! ያ ደግሞ ሌብነት አይደለም ብዝነስ ነው! Capitalism at best.
ለደደቢት ጭንቅላት ከባድ ነው ለመረዳት-crap!
30 አመት መንግስት ነኝ እያልክ አገርን ስትስርቅ ተገርፈህ መቀለ የታሽግከው አንተ ምን ትባል?
አሁንስ የስው መሬት ካልስረቅኩ እያልክ አይደል የምታለቅስው?
ድሮን ቀለቡ!🤣
Think don’t puke!

sesame
Member+
Posts: 8352
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by sesame » 14 Feb 2026, 03:05

ብርንዶ isn't that derived from an Italian word! :lol: :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4640
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Right » 14 Feb 2026, 09:32

…in the rock built monasteries of the North never making a progress …ቁልቋል ሆዷ የሞላትና የጭላዳ ዝንጀሮ ምግብ ሳር የሆነው ጤፍን
Remember, others are capable of giving it back to you.

The appropriate response is that if anybody doesn’t like eating raw meat and KOCHO, then don’t. I don’t think the Japanese will be defensive if you have a word to say about their raw fish cuisines. But jumping on ridiculing orthodoxy is a stupid choice.
Raw meat is a traditional food in Ethiopia. We shouldn’t care what others say.

You keep attacking orthodox while praising PENTE. You can’t single out one sodomite orthodox but half of the PENTE PASTORS ARE sodomite and half the female worshippers are adulterers.

Why attack the EOC and ridicule Teff? If you don’t like the Orthodox religion or don’t believe in it then don’t practice it. If you don’t appreciate or like Teff, then don’t eat it. As simple as that. Only a fool attacks the EOC and Islam in Ethiopia. Those two institutions are the foundation of modern Ethiopia. Pente, Jehova witness and Protestants are newcomers to the country and never played a role in protecting and building Ethiopia. Yet, they are competing with the founding fathers. Isn’t that the same with the different small ethnic groups in Ethiopia? They rarely spill blood in protecting and building Ethiopia but they demanded a front seats.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13050
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የጉራጌ ብርንዶ በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው!

Post by Thomas H » 14 Feb 2026, 11:50

Odie (ሽምሱ) said <ጉራጌ ስርቶ ነው የሚያተርፍብህ! ያ ደግሞ ሌብነት አይደለም ብዝነስ ነው! Capitalism at best.>

ጉራጌዎች ለገንዘብ ያላቸውን ፍቅር ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል:: ስንቱ ጉራጌ ነው ያጠራቀመው ገንዘብ እያለው ገንዘብ ለመቆጠብ ብሎ በረሃብ እና በህመም የሚሞተው:: ኮልፌ ውስጥ የሆነውን የጉራጌውን ታሪክ ሳትሰሙ አትቀሩም :: ጉራጌው ሽንት ቤት ውስጥ ገብቶ ሊያውጡት የመጡትን የነብስ አድን ሠራተኞች መጀመሪያ ሂሳቡን ንገሩኝ ነው ያላቸው :: አሁን ወደ ውስጥ እየሰመጥክ ስለሆነ ቶሎ ልናወጣህ ነው ሲሉት ሂሳቡን ካልነገራቹኝ ብሎ ኡ ኡ ኡ ኡ እያለ መጮህ ጀመረ:: ይሄ ነው እንግዲህ የጉራጌ የ3000 ዓመት ታሪክ በአጭሩ:: በዚህ ላይ ደግሞ በጣም ፈሪዎች ናቸው :: ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የጉራጌ ወታደር አታገኝም:: በኢትዮጵያ ታሪክ ወታደር የሆነ ብቸኛው ጉራጌ ወታደር አበጋዝ ጠንክር ይባላል እሱም ወትድርናውን የተቀላቀለው በነፃ የሚሰጠውን የወታደር ዩኒፎርም እና ጫማ ፈልጎ ነበር ግን ምን ያደርጋል ፈንጂ ረግጦ እግሩ ተቀነጠሰ እና የሕክምና እርዳታ ሊሰጡት ሲሉ እግሬስ ይሂድ ግን ጫማው እኮ አዲስ ነው ጫማውን መልሱልኝ አላቸው

Post Reply