Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኤምሬትስ ስትል እየከፈለችው ያለው መስዕዋትነትን ከባድ ነው። ሊያፈርሳትም ይችላል።

Post by Digital Weyane » 11 Feb 2026, 22:24

እኛ ኢትዮጵያውያን ሲበዛ አረብ አክባሪ ነን። አረቦችን ከራሳችን ከነፍሳችን በላይ አብልጠን እንወዳቸዋለን። እኛ እንራብ አረቦች ይብሉ፣ እኛ ይቅርብን አረቦች ይጠጡ፣ እኛ እንራቆት አረቦች ይልበሱ ፣ እያልን አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እያልን ቁልቁል እንሄዳለን። ግን መቼ ነው ለራሳችን የምንኖረው? :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኤምሬትስ ስትል እየከፈለችው ያለው መስዕዋትነትን ከባድ ነው። ሊያፈርሳትም ይችላል።

Post by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 02:21

<<በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ኢትዮጵያን ካፈረስናት የአረብ ኤምሬትስን ዜግነት ይሰጠናል>> የሚሉ የብልፅግና ፓርቲ ጓዶኞቼ ያሳዝኑኛል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኤምሬትስ ስትል እየከፈለችው ያለው መስዕዋትነትን ከባድ ነው። ሊያፈርሳትም ይችላል።

Post by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 14:05

ኤምሬቶችን ከህዝባችን በላይ አብልጠን እና አብዝተን በመውደዳችን ከባድ ዋጋ እያስከፈለን ነው። ይታሰብበት። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኤምሬትስ ስትል እየከፈለችው ያለው መስዕዋትነትን ከባድ ነው። ሊያፈርሳትም ይችላል።

Post by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 16:04

የብልፅግና ካድሬአችን Horus የኤምሬቶችን የበላይነትን ለማስጠበቅ ሲል ኢትዮጵያን እስከማፍረስ የዘለቀ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ታውቃላችሁ? ጀግንነት ማለት ለአረቦች መጨነቅ ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኤምሬትስ ስትል እየከፈለችው ያለው መስዕዋትነትን ከባድ ነው። ሊያፈርሳትም ይችላል።

Post by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 20:55

የብልፅግና ካድሬዎች <<ለኤምሬቶቹ ጌቶቻችን ስንል የምንከፍለው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት ለኛ ቢያንስ እንጂ አይበዛም>> ቅብጥርስዬ ፣ ምንጥስዬ የሚሉት ነገር አይገባኝም። :roll: :roll:

የአንድ ሞቶ ሃያ ሚልየን ህዝብ ህይወት ሰውተን አሰብን መያዝ ከቻልን ኤምሬቶቹ ጌቶቻችን ባህሩን ለጥቂት ቀናት ይዋኙበት ይሆናል፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ሀገራችንን ለዘለአለም ፈፅመን እናጣታለን። :roll: :roll:

ኤምሬቶቹ ለአገልጋያቸው almaze የፖለቲካ ጡገኝነት እንደሚሰጡት እና ስለገንዘብ ምንም እንዳያስብና እንዳይጨነቅ ቃል የገቡለት ይመስላል። ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ስለ አገሩ ኢትዮጵያ ምንም ደንታ የሌለው። :roll: :roll:


Post Reply