Re: የሶዶ ጉራጌው ወንድማችን እንዳሉ ደበላ እንደ ሁሬሳ ባንዳ አይደለም። ሐቅ ሲናገር እንየው
ሳይንሳዊ መልስ መስጠቱ ቀርቶ ለጠየቀው ምላሽ በጥፊ ሊመታው የተነሳሳ ይመስል ነበር።
ወሸላውን ሳይቆርጠው አምልጧል። ህዝቅዔል እኮ ከዚህ በፊት "አዳም ከባህር ሲወጣ ጋልኛ(ወረምኛ) ይናገር ነበር፤ጾታም አለነበረውም። እግዜር ከደቂቃዎች በኋላ ነው ወሸላ የተከለለት" ብሎ የተናገረ ድልብ መሃይም ነው። ቂጣ የሚያህል ወረቀት ድፕሎማ መያዝ እኮ ብቻውን የተማረ አያስብልም። የምንኖረው እግዜር ወደ ምድር ከጣላቸው የመጨረሻ ገልቱዎች ጋር ነው።