የኢሳያስ መንግስት መፍረስ አለበት፥ ወይንም አብይም ኢሳያስን ለመንቀል መስማማትና በቅንጅት መጣል አለባቸው ።
የትግራይ ልኡላዊ ግዛት ተከብሮ የተፈናቀለው ህዝብ ወደ ቀየው መመለስ አለበት።
ወይን እውቅናውን አግኝቶ ከPP ጋር በመቀናጀት አገር የማዳኑን ስራ መስራት አለበት።
ፋኖና OLA እትብታቸው የተያያዘው ከኢሳያስ ጋር ስለሆነ ኢሳያስ ሲወድቅ እነርሱ ከመንግስት ጋር ተደራድረው ወደ ሰላም ይገባሉ።
የባህር በር ጉዳይ ኢሳያስ ሲወድቅ የሚፈታ ይሆናል።

https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... he-future/