This guy is an embarrassment. He was bullshiting about Tigre tyranny but cozy with oromo tyranny. If he was a man of principle, he woild have stood sgainst any form of tyranny perpetrated by anyone. tultula
AL Mariam - Eritrea is a proto-state (quasistate)
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: AL Mariam - Eritrea is a proto-state (quasistate)
ሀገራችን ኢትዮጵያ <<ታላቅ>> ሆና ለማየት ላለፉት ሶስት ሺ ዓመታት በጉጉት ስንጠብቅ ቆይተናል። ሆኖም እስካሁን ታላቅነቷ በአፍ እንጂ በተግባር አላየነውም።
ሌላው ይቅርና ሚጢጢዋ ጅቡቲ የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቃ ገብታ በድሮን እየደበደበችን ባለችበት ወቅት ምንም እርምጃ የማንወስድ አቅመ ደካሞች ሁነናል። <<የፈረንሳይን ጦር ፈርተን ነው>> ብሎ የሚያስብ ፕሮፌሶር ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ጣልያንን ለመዋጋት ያልፈራ ህዝብ እንዴት ፈረንሳይን ይፈራል? ብሎ መጠየቅም ተገቢ ነው።
ከ80 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ህዝባችን ደግሞ በረሃብ እየተጠቃ መሆኑ በሰፊው እየተነገረ ነው። ታድያ ታላቅነታችን የቱ ጋር ነው?
ሌላው ይቅርና ሚጢጢዋ ጅቡቲ የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቃ ገብታ በድሮን እየደበደበችን ባለችበት ወቅት ምንም እርምጃ የማንወስድ አቅመ ደካሞች ሁነናል። <<የፈረንሳይን ጦር ፈርተን ነው>> ብሎ የሚያስብ ፕሮፌሶር ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ጣልያንን ለመዋጋት ያልፈራ ህዝብ እንዴት ፈረንሳይን ይፈራል? ብሎ መጠየቅም ተገቢ ነው።
ከ80 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ህዝባችን ደግሞ በረሃብ እየተጠቃ መሆኑ በሰፊው እየተነገረ ነው። ታድያ ታላቅነታችን የቱ ጋር ነው?
Re: AL Mariam - Eritrea is a proto-state (quasistate)
He's quasi- human!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10852
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: AL Mariam - Eritrea is a proto-state (quasistate)
Genius man. Hard working man always suffers for concern and worry and pressure, that is why he seems in extreme pressure. Such people who are carrying responsibility of his nation on his shoulder are very very few in Ethiopia. He could have gotten help and ease this pressure of responsibility from lame dunk diaspora and others in Ethiopia to make this man live longer.
ቡካታም ኢትዮዽያ በዳያስፖራም ሆነ በአገሪቱ በሚሊዮኖች አሉ። እንደውም ለራስ ጥቅም ብለው በሀሰት ይፈርጁሀል ያስፈርጁሀል። ክፉ ሆኗል ኢትዮዽያዊው ለሻብያና ለሀዋሀት ለቅኝ ገዢዎች በዚህ ምክንያት ሰርግና መልስ ሆኗል። 27ና 17 አመት 44 አመት የተበላሸ አገር መጠገን እራስህን መሰዋት አለብህ። ይህን አገር ለማሰተካከል እራስህን መጉዳት አለብህ። ይህ ግለሰብ ነው መስዋእት እየከፈለ ያለው