ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!
መሬትሽም በሰው ልጅ፣ እንሰሳት፣ ውሃና እጸዋት ይሞላ! አሚን!
Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!
Please wait, video is loading...


Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!
ሁሬሳ ግን እኮ የአንተ አሳዳሪ ዐብይ አህመድ እረማጫ እሳት ላይ ነው የተቀመጠው። ስነ-አዳሪ ስለሆንክ ስለሆንክ መቸም እውነቱን አትተነፍስም። ከእንደ አንተ አይነቱ ፀረ-ኢትዮጵያ ስነ-አዳሪ አፍ ስለሚወጣ ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ስለ ተምኔታዊዋ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እየሰብክህ ይሆናል። በኢትዮጵያ ፍርስራሽ መቃብር ላይ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እንመሰርታለን እኮ ነው የሶዶ ኦሮሙማዎች መፈክር።
Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!
Only an unbelievably stupid person cannot realize that if your neighbour's house is burning yours will too, eventually.
Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!
አንተ ኢሬ፡
ኢትዮጵያ በኃይለ ስላሴ መንግስት ድክመትና ፍርሃት የተነሳ በአረቦች ስትቦረቦር ኖራ አንተም አገር ለመሆን በቃህ! የማንም ቅኝ ተገዥ አረብ እዚም እዛም ኢትዮጵያን እየከበበ እስከ ዛሬ ቀን ድረስ የኢትዮጵያን ሰላማዊነት እንደ ድካም ተወስዶ ዛሬ ዛሬ ላይ ግብጽ የተባለች ቅኝ ተገኝ ፣ ሱዳን የተባለች ቅኝ ተገዝ በኢትዮጵያ ጉዳይ ይፈተፍታሉ! አሁን ያ ሁሉ አብቅቷል!
ኤርትራ ፣ ግብጽ ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን ። ሱማሌ ፣ ጂቡቲ የተባሉ አገሮች ኢትዮጵያ ለመረሸ ውልፍ ሲሉ አዙረን እንበትናቸዋለን! በነዚህ አገሮች ሁሉ ኢትዮጵያን የሚያፈቅር መንግስት እናቆማለን! እስከዚያ ድረስ የኢትዮጵያ ድምበሮች ሁሉ እሳት ይሆናሉ ! በኤርትራ ውስጥ ጸረ ኢትዮጵያ መንግስት እንዲኖር አንፈቅድም! እንስማማ !!!!