Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የቅማላም ወያኔ አዲሱ ፕሮፓጋንዳ: ላሞኛችሁና መሬታችሁን ልውሰድ

Post by wazzupdog » 01 Feb 2026, 04:26

ቅማላም ወያኔዎች ጠባችን ከ7ኛው ንጉስ አብዮት አህመድ ጋር ነው ትላላችሁ። ያ ከሆነ የአዲስ አበባን መንገድ ታቁታላችሁ ትላንት ሄዳችሁበታል እስከ ደብረብራሃን አካባቢ ደርሳችሁ የማርያም መቀነት አድናቅፏችሁ (ድሮን! :lol: ) ተመልሳችሗል። በአሁኑ ሰዓት እንደገና አዲስ አበባ እንግባ የምትሉ ከሆነ የአማራ ህዝብ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ይክፍትላችሗል። ከድሮን ጥቃት ግን አያድናችሁም።

አማራውን ግራ የገባው አብዮት አህመድ ጠላታችን ብላችሁ ወደ ወልቃይት ዘው ማለታችሁ ነው። ወልቃይት ላይ አብዮት አህመድ የለም። ወልቃይት ላይ ያለው የአማራ ህዝብና የአማራ ርስት ነው። ስለዚህ እጃችሁንና እግራችሁን ከወልቃይት አውጡ ሰብስቡ።