Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41927
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልበ ሙሉው አባ ደምር ይህ ቲዲኤፍ የተባለ የሻቢያ ቅጥረኛን እየወቃ ከመረው!

Post by Horus » 31 Jan 2026, 11:20

መች ተጀምሮ! የትርጌ ሕዝብ ከዚህ ነቀርሳ ላንዴም ለሁሌም ነጻ መውጫው መሆን አለበት ይህኛው ዙር።

ከታች ቱስ ቱስ የሚለው ያማራ ሸኔ ደሞ ከወዲሁ መልክቱ የደረሰው ይመስላል!

አይ አልማርም ካለ የሱም ዕታ ይህው ነው ፣ ያለ ምህረት ደብድቦ በማጽዳት አማራ ወደ ሕይወቱ እንዲመለስ መሆን አለበት!

ከዚያ በኋላ የሻቢያው ጉዳይ እዳው ገብስ ነው!!



..........



Post Reply