Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13123
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኤልያስ፣ ሙጃሌ በስቶዋል እዚህ ፎረም ላይ፣ ንፅህናም ትኩረት ይሰጠዉ እንጂ?

Post by DefendTheTruth » 31 Jan 2026, 09:13

ፎረሙን ከፈትኩኝ ና ሙጀሌ ሙጀሌ የምል ስም ተርታ በተርታ ተደረደረብኝ፣ ኤልያስ እንዴት ሙጀሌን ከፎረሙ ላይ መወስገድ ኣቃተዉ ብዬ አሰብኩኝ፤ አስብበት፣ በሙጀሌ ሰበብ ፎረምህ ባዶ እንዳይቀር። በተርታ የተለጠፉትን ፖስቶች እያቻዉ፣ ለማረጋጋጥ!