Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 30 Jan 2026, 18:54

አባ ደምር፣ አውሮፕላኑ ወይስ ሄሊኮፕተሩ ይምጣሎት? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 30 Jan 2026, 19:40

የማይተኛው የብልፅግና ካድሬአችን almaze ከፋኖና ከህወሓት ጋር ሊዋጋ ክንዱን አፈርጥሞ፣ ኮምፒውተሩን ወልውሎ ፣ ሞኒተሩን ገጣጥሞ፣ መዳፊቱን አጉርሶ ፣ ኪይቦርዱን ለጉሞ ተነስቷል። የሚያስቆመው ያለ አይመስልም ገስግሷል። ድል ለኤምሬቶች! :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 30 Jan 2026, 20:38

<<ኤምሬት ትስዕር>> የሚለው ሃይለ ቃል ሁሌም ከአፉ የማይጠፋው ጀግናው ወንድማችን almaze በዚህ ሰአት ከባድ ፈተና ውስጥ እንዳለ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። አይዞህ ልንለው ፣ ልናበረታው እና ከጎኑ ልንሆን ይገባል ብዬ አስባለሁ። ኤምሬት ትስዕር! :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 30 Jan 2026, 21:28

ውጊያውን ብንሸነፍም ጦርነቱን ለማሸነፍ ቁልፉ በ almaze እጅ ነው። :roll: :roll:


Post Reply