አቢይ አህመድ አሊ ወደፊት በታሪክ ሚዛል ላይ ምን መስሎ ፣ ማንን መስሎ ይወጣል በሚለው ጉዳይ ላይ ሁለት ነገሮችን ብዬ ነበር።
አንዱ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በማዘመን ርዕይ የተመሰረተ ሆኖ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ አሊ አሁን በያዘው ቀጥሎ ኢትዮጵያ በሁሉም መልኳ አዘምኖና የብሄራዊ አንድነትና ሁሉም የሚገዛው ኢትዮጵያዊነት ሳይኮሎጂ እንዲሰፍን ካደረገ የኢትዮጵያ አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር። የቱርኩ ከማል አታቱርክ የሚታወቀው የዘመናዊት ቱርክ አባት ተብሎ ስለሆነ!
ከዚህ ብዙ ባልራቀ እይታ ግብጾች አቢይ አህመድ አሊ የቱርኩ ኤርዶጋን ወይም የሊቢያው ቃዳፊ ይመስላል ብለዋል።
ሁለተኛው ያልኩት ነገር አቢይ አህመድ አሊ አሁን በያዘው ቀጥሎ አገሪቱን ገንብቶና አዘምኖ በተለይም ኢትዮጵያን ወደ ታሪካዊ የቀይ ባህር አገርነቷ ከፍ ካደረጋ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከአጼ ምኒልክ ዳግማዊ ቀጥሎ የሚቆም የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል ።
እነዚህ ሁለት እይታና ትንበያዎቼ አሁምን እጸናባቸዋለሁ!
ዛሬ የማነሳው ሶስተኛ ጉዳይ የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም ማን ይባል የሚለው ነው። ሰውዬው የሚያምንበት፣ የሚመራበትና ተደጋጋሚ መጻሕፍት የጻበበት ንድፈ ሃሳብ መደመር ይለዋል! ከዚህ የሰውዬው ፍልስፍናና ማስተዳደሪያ ሞዴሉ በመነሳት የፈርሱን ስም አባ ደምር ብዬዋለሁ !
ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ
ጃኗሪ 29 ቀን 2026 ዓም
የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም፡ አባ ደምር ብዬዋለሁ! ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ነኝ!
Last edited by Horus on 30 Jan 2026, 01:59, edited 2 times in total.
Re: የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም፡ አባ ደምር ብዬዋለሁ! ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ነኝ!
Last edited by Horus on 30 Jan 2026, 00:30, edited 1 time in total.
Re: የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም፡ አባ ደምር ብዬዋለሁ! ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ነኝ!
ፊፊ ምን እየተሰማህ እንደ ሆነ እኔም ይሰማኛል
ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ይባላል
እኔ ጠላቴ ሲሳሳት የማርም ጂል አይደለሁም ፣ አላርምህም!
አቢይም ሆነ ኢትዮጵያ አሁን ሰባኪ አይፈልጉም
ስራቸው ጮክ ብሎ ይናገራል
አባ ደምር ከሆነ ጥሏችሁ ነጎደ ሄደ በረረ !
ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ይባላል
እኔ ጠላቴ ሲሳሳት የማርም ጂል አይደለሁም ፣ አላርምህም!
አቢይም ሆነ ኢትዮጵያ አሁን ሰባኪ አይፈልጉም
ስራቸው ጮክ ብሎ ይናገራል
አባ ደምር ከሆነ ጥሏችሁ ነጎደ ሄደ በረረ !
Last edited by Horus on 30 Jan 2026, 00:32, edited 1 time in total.
Re: የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም፡ አባ ድምር ብዬዋለሁ! ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ነኝ!
Horsey
ከመቸ ነው ኣባ ለወንዳገረድ የሚሰጥ! ኣማ ጎምበስ በለው እንጂ!

ከመቸ ነው ኣባ ለወንዳገረድ የሚሰጥ! ኣማ ጎምበስ በለው እንጂ!

Re: የአቢይ አህመድ አሊ የፈረስ ስም፡ አባ ደምር ብዬዋለሁ! ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ነኝ!
ሲሲ
ባሏ እንደ ተነጨቀች ሴት አቢይ አህመድ ኢሚራቲ ስለ ወሰደብሽ በቁምም በህልምሽን የምታስቢው ስለ ቢን ዛይድ ነው!
Poor baby!!!!!
ባሏ እንደ ተነጨቀች ሴት አቢይ አህመድ ኢሚራቲ ስለ ወሰደብሽ በቁምም በህልምሽን የምታስቢው ስለ ቢን ዛይድ ነው!
Poor baby!!!!!
