https://youtu.be/vaspsX6eGsw
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና፣ የኦሮሞ ብልጽግና ኣስቸኳይ ስብሰባ ጠራ።
በወንድማችን almaze የሚመራው የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በስብሰባው ላይ እንዳይሳተፍ የተፈለገበት ምክንያት ለሕዝብ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ነው። የኦሮሞ ብልፅግና የትግራይ ብልፅግናን ለመብላት የታሰበና የታቀደ ሴራ ይሸተኛል። ዲስኽርሚኔሽን! almaze ሆይ ንቃ እንዳትበላ!