Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fasil1235
Member
Posts: 2142
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Sululta

Why are African cities so ugly

Post by fasil1235 » 28 Jan 2026, 13:44


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Why are African cities so ugly

Post by ethiopianunity » 28 Jan 2026, 14:44

አፍሪካ ስርአት አልባ እነጂ እንደየአገሩ መኖር ይችላል የዚህ አይነት ፕሮፖጋነዳ በራስጠአለመተማመን ቻይናዎቹ የውጭ ሰዎች በገነቡት ምንም ህዝብህን ሳታሳትፍ መኩራራት ። አሁንማ ርዋንዳ ልክጠአእንደ አውሮፖ ሆናለች ነው የሚባለወረ።፣እውነት ጀግናው ዩጋንዳው ነው። ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም ነው ነገሩ። የአውሮፖ አይነት አገር ብትገነባ እነሱን የመጥራት ነው በሀሰት ሰለጠንኩ የማለት ነው። በነገራችን ላይ አስፈላጊ ግንባታን እንደ መነገድ፣ አየረነቶቹን ግንባታ አይደለም። ግን በሁለት ድነጋይ ሀለት ወፍ የመግደል አይነት ሴራ ነው የሰለጠነ የሚባለው ግንባታ። የማትፈልገውን ማህበረሰብ በሲስተም ማፈናቀል፣ ባህልን ግንኙነትን ማጥፋት፣ ለውጪዎች ማመቻቸት በቱሪዝም ሰበ ብ፣ ከጥቅም ይልቅ ጉዳት 10 ለ 0 ነው። ለምን 1 ግንባታው በውጪዎች ገንዘብ ስለሆነ አነተ ሰለጠንኩ ብለህ ያሰራኸውን ከተማ ሁሉ ነባሩን አጥፍቶ፣ ብድር አገሪቱን በእዳ የሚዘፍቅ የማይጠቅም ግንባታ በተለይ ለአይን የሚታይ ብቻ ግነባታው ለህዝብ ይጥቀም ይጉዳ ጥናት ያልተደረገበት፣ 2 ግንባታው እዳ ብቻ ሳይሆን የውጪዎቹ ለገነቡት አንድ ነገር ይፈልጋሉ ወይ ማእድን ወይ የስለላ መሳሪያዎችን ምከንያት በመስጠት መዘርጋት፣ ወይ በኢትዮዽያውያን ንግድ ኪሳራ የውጪዎቹን ኩባንያ ማስገባት ወዘተ።

Post Reply