-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: AMERICA SEEMS TO BE READY TO CORRECT THE HISTORICAL MISTAKE ON THE ETHIOPIAN PORT OF ASSAB & ABIY AHMED IN JERUSALEM
አሜሪካ ያለምንም ጥቅም አይደግፍም። ሻብያ ኢትዮዽያን ስላዳከመላቸው አሴት ነው ለነሱ።፣ይህ ማለት ፒፒና ሻብያ አልተጣሉም።
ቢቢ በጣም አደንቀዋለሁ። የአለምን ህዝብ ያምዸረዸረ ነው። የሚመስለኝ አባይ ወይ ሰቷል ወይ አንድ ነገር ሆኗል። ለምን ብቻውን ሄደ ድጋፍ ያስፈልገዋል። አደገኛ ነገር ነው ይሄ። ብቻህን የሚፈልጉህ አእምሮን ለመሙላት ና የሚፈልጉትን እንድታስፈፅም ነው። ከፈለጉም አንድ ነገር ይከቱልሀል ከሩቅ በቀላሉ ይቆጣጠሩሀል። በነሱ ስር ነው አብይ ማለት ነው። እስራአኤል አደገኛ ሆኗል።፣
አበይ ግድግዳውን ከሳመ፣ በቃ ገብታለች ማለት ነው።