ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ! የዛሬ 5 ዓመት 5ኛ ትውልድ ኃይል እንሆናለን!!
5ኛ ትውልድ ማለት አሁን ላይ ያለም አየር ኃይል የደረሰበት ረቅቅና ሳይንሳዊ የጦር አይሮፕላንና ተያያዥ መሳሪያዎችን የታጠቀ ኃይል ማለት ነው! ያፍሪቃ ቀን ኃያል አገር ኢትትዮጵያ! ፈጣን ኢትዮጵያ ነች! ይህ ደሞ በቅርብ የሚታይ ነው !
Last edited by Horus on 25 Jan 2026, 22:33, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10117
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ!
ሚጢጢዋ ጅቡቲ እና ዝርፍጧ ሱዳን የሀገራችን ኢትዮጵያን ድንበር እንደፈለጉ እየጣሱ በድሮን እየደበደቡን ባሉበት በዚህ ወቅት ግብፆች ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ!
ወረኛ ሻቢያDigital Weyane wrote: ↑25 Jan 2026, 22:30ሚጢጢዋ ጅቡቲ እና ዝርፍጧ ሱዳን የሀገራችን ኢትዮጵያን ድንበር እንደፈለጉ እየጣሱ በድሮን እየደበደቡን ባሉበት በዚህ ወቅት ግብፆች ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
ግብጾች ናቸውኮ ልክ ልክህን እየነጉርህ ያሉት!
ከኢትዮጵያ ጋራ ጦርነት አታስበው እያልክ አይደል እንዴ ግብጾቹ በፋቸው!
Re: ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ! የዛሬ 5 ዓመት 5ኛ ትውልድ ኃይል እንሆናለን!!
አዲስ አበቤዎች ዝንጥ ቅብጥ ሲሉ!!! ዘ ኢገርም!