Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17040
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by Misraq » 24 Jan 2026, 13:37

ኦሮሞ ሰልቅጦናል አጥፍቶናል እያለ ነው ወንድማችን። በተለይ ባለፉት 150 ዓመታት ከጊንጪ ጀምሮ ያለውን የጉራጌ ማህበረሰብ በግድ ኦሮሞ አድርጓል እያለ ነው።

ጊንጪን ወንጪንም በዱንብ ተመላልሻበታለሁ። ባኮንም። የእንሰት ሃገር ነው። መልካቹውም ሴሜቲክ ነው። እነዚህ ማህበረሰቦች በአንድ ወቅት አማራ ፤ ጋፋት ወይንም ጉራጌ እንደነበሩ ምንም አያጠራጥርም። በቀለ ገርባ ከዚህ አካባቢ የወጣ ሰው ነው። ገርባ ትርጉሙ የተሰለቀጠ ማለት ነው። ባኮን አልፈህ ወለጋ ስትገባ ልዩነቱ ይታይሃል። ጉሙዝ ፡ ጃንጃሮ ፡በርታ የሚመስል ኦሮሞ ደግሞ ታገኛለህ።

የምዕራቡ ሃቅ ይህ ነው። ወደ ምስራቅ ስትሔድም ተመሳሳይ ነው።


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10735
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by ethiopianunity » 24 Jan 2026, 21:15

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች። ዘረኝነት እዚህ ላይ የምንለጥፈው ሚስክን ህዝብ ያስገድላል። ሴሚቲክ ኪሺት ብሎ ነገር የለም። የኢትዮዽያ ህዝብ አንድ ነው። ሌላው በሰጠን አጀንዳ እዚ ኮምፕዮተር ዃላ ሆኖ ሀዝብን ማጋጨት ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17040
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by Misraq » 24 Jan 2026, 23:33

ethiopianunity wrote:
24 Jan 2026, 21:15
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች። ዘረኝነት እዚህ ላይ የምንለጥፈው ሚስክን ህዝብ ያስገድላል። ሴሚቲክ ኪሺት ብሎ ነገር የለም። የኢትዮዽያ ህዝብ አንድ ነው። ሌላው በሰጠን አጀንዳ እዚ ኮምፕዮተር ዃላ ሆኖ ሀዝብን ማጋጨት ነው።

ጋላ

የጉራጌንም የአማራንም ሕዝብ hostage ይዣለሁ ታሪክ አይነገር ከተነገረ ግን ንፁሃንን እንገድላለን የምትለው የጋሎች ማስፈራርያ ለጥቂት ግዜ ሰርቶ አሁን አማራ ላይ የማይሰራበት ግዜ ደርሰናል።ሶዶን እያስፈራራህ እንደ ሁሬሳ አገልጋይህ አድርግ። ኩሩውን የአማራ ሕዝብ ግን አታስፈራራውም። እዚህም እሳት ስላለ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10735
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by ethiopianunity » 25 Jan 2026, 11:52

ዘረኛ በውሰጥ ደም ስላለ አይለቀውም። መቀየር አይቻልም ውስጡ ያለ ዘረኝነት። የሚያሳዝነው ግን አማራን እወክላለሁ ማለትሽ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17040
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by Misraq » 25 Jan 2026, 12:12

ethiopianunity wrote:
25 Jan 2026, 11:52
ዘረኛ በውሰጥ ደም ስላለ አይለቀውም። መቀየር አይቻልም ውስጡ ያለ ዘረኝነት። የሚያሳዝነው ግን አማራን እወክላለሁ ማለትሽ ነው።
ባክህ ብልፅግና ኦነግ ነህ ማንንም አትሸውድም። ጅል

Dama
Member+
Posts: 6851
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by Dama » 25 Jan 2026, 12:16

ethiopianunity wrote:
25 Jan 2026, 11:52
ዘረኛ በውሰጥ ደም ስላለ አይለቀውም። መቀየር አይቻልም ውስጡ ያለ ዘረኝነት። የሚያሳዝነው ግን አማራን እወክላለሁ ማለትሽ ነው።
How should have Misraq framed the extinction of languages, cultures and histories of ethnic groups Oromo has assimilated without naming Oromo? I see no other way and it doesn't qualify as racist. You scare tactic labelling him a racist. I think you are being untouchable in a strategy of denial of redress for justice. He would behave exactly the way you do when Amara assimilations were talked about. I see both of you as equal predators. Hayenas.
Last edited by Dama on 25 Jan 2026, 13:37, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4537
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: The only Sodo in social media resisting Oromuma

Post by Right » 25 Jan 2026, 13:20

የኢትዮዽያ ህዝብ አንድ ነው። ሌላው በሰጠን አጀንዳ እዚ ኮምፕዮተር ዃላ ሆኖ ሀዝብን ማጋጨት ነው።
Ethnic federalism is anti unity & Ethiopia has it in its constitution framed by TPLF and embraced by PP.
The TPLF and PP are absolutely racists, tribalist and puppet of foreign enemies. Sincere people who claim to stand up for the people should focus in fighting PP.

So, why are supporters of PP call others who called them in their face racist, Egypt’ agents, Weyannie, Shabia etc.?

This cover up distraction tool has a name that Nazi Germany allocated and elevated to a cabinet portfolio level: propaganda or false rhetoric.

The Amhara people are awake. It is over. No amount of false labeling and propaganda can pull it back. Other freedom loving people can join them for their own sake if they want but can’t stop them at all.

Post Reply