Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17371
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አፋብን ከመደበኛ ሠራዊቱ በተጓዳኝ ሕዝባዊ ሠራዊትን እያቋቋመ ነው

Post by Misraq » 24 Jan 2026, 14:08

ይህ ሕዝባዊ ሠራዊት ኢመደበኛና አካባባያዊ ሲሆን የአማራ ሕዝብ በጠላቶቹ ዳግም እንዳይደፈር ያገለግላል ተብሏል።

የአማራን ታጣቂ ወደ አስርና ሃያ ሚልዬን ወደፊት ሊያደርሰው ይችላል ተብሏል። ምዕመናን የታላቁ የአማራ ሕዝብን ዳግም ውልደት በእውናችሁ እያያችሁ ታራክን የምታጣጥሙበት መልካም ግዜ ላይ ናችሁ ። እሜን