-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13120
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ፕሮፌሰር እንደ የዚህ ፎረሙ አክሱም ኢዛና ነዉ፣ አማርኛዉን ያምያቀላጥፈዉ፣ ዝምድና ይኖራቸዉ ይሁን?
ትግራይ ተወልዶ --- ያደገው
Axumezana አገሩ የት ነው
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ማንም ይወቀው
ፕሮፌሰሩም ቢሆን ምንጩ እንድ ነው
Axumezana አገሩ የት ነው
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ማንም ይወቀው
ፕሮፌሰሩም ቢሆን ምንጩ እንድ ነው