Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41918
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jan 2026, 15:21
የቃል ትርጉም፣
ቋንቋ ፣ ክስታኔኛ
ቃል ፣ ዘሚ (= ወንድም)
ቃል፣ ዘማሌ ( = ወንድምዬ ፣ የፍቅርና ማቆላመጫ)
ቃል፣ ዘሚዲ ( = ወንድሜ)
ቃል፣ ዘሞ (= ወንድም ወንድሙን የሚጠራበት፣ አባዬ እንደ ምንለው)
ለየት ያለ የድሮ አጠቃቀም ፣ ዘመሌ ፣ ሰመሌ
4 million views
Last edited by
Horus on 23 Jan 2026, 15:30, edited 1 time in total.
-
Dama
- Member+
- Posts: 7316
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 23 Jan 2026, 15:27
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41918
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jan 2026, 15:44
ዶማው
ምን ለማለት እንዳሰብክ አይታወቅም ። አማ ሌሌ ሌሌ የሚለው ዘፈን ከዘሚ (ዘማሌ) ጋር የተያያዘ አይደለም ። በኦሮሞኛ ወንድም ማለት ዘሚ አይደለም ። አርቲስቶች የሚፈጥሩትን ከትክክለኛ ቋንቋ ጋር አታደባልቅ። የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ክስታኔዎች ዛሬ ላይ ራሳችውን ማን ብለው እንደ ሚጠሩ አላውቅም ። ቦታውን ስም የሰጡ እነሱ ለመሆናቸው ወንጪ የሚለው ቃል ምስክር ነው ። ወንጪ ምንጭ ማለት ነው። በጣም ትንሽ ምንጭ ከሆነች እናይት እንለዋለን ። የወንዝና ሃይቅ ምንጭ ወንጪ ይባላል ። መንጪ ፈላቂ ዉሃ ማለት ነው። ሌሎች ወንጪ ወንጂ ማለት ነው የሚሉ አሉ። በመሰረቱ ትርጉሙ ተመሳሳይ ነው።
-
Dama
- Member+
- Posts: 7316
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 23 Jan 2026, 16:51
Whorus,
These are still Gurages. They sing in Kistane but do their daily business in Oromoffa. Same in Kistane itself as most artists sing in Gurage language but daily business is done in Amharic like school, gov administration.
Don't yet give up on Gurages in Wenchi, Amaya, Weliso, Goro, Dacha, Kersa & Malima, Jida, etc. We are not making them Gurage back. They are and have been. They show they are Gurages in their culture and language just like you do. Do not fear that you are reclaiming them from Oromo because clearly they are not. They keep their full Gurage identity intact.
No dime will be deducted from your salary from PP for acknowledging Wenchi Gurage is a living Gurage identity.