Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41050
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታሪካዊው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሜድሮክ ገዛው! አለም አቀፍ ማሪዮት ሰርቲፋይድ ሆቴል ሊሆን ነው!

Post by Horus » Yesterday, 21:50

ባለቤቱ የተወዳጁ ልዑል መኮንን ልጅ ልዑል በእደማሪያም በጣም ተደስቷል!!

ይህ ደሞ የግዮን ሆቴል ወይም አምባሳደር ፓርክ ነው

በኖቬምበር 2027 ኢትዮጵያ 70 000 የአለም መሪዎች የሚካፈሉበት የተመድ ኮፕ 32 ለማዘጋጀት ሽር ጉድ እያለች ነው!

አዲስ አበባ 70 000 አለም አቀፍ ደረጃ የሆቴል ክፍሎች ከሽና መገኘት አለባት!

ገና ብዙ አዳዲስ ሆቴሎች ሁሉ ይሰራሉ ፣ በባለ ሃብቶች

ዉቢት ወ/ት ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር እየተዋበች ነው !






ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10684
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ታሪካዊው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሜድሮክ ገዛው! አለም አቀፍ ማሪዮት ሰርቲፋይድ ሆቴል ሊሆን ነው!

Post by ethiopianunity » Yesterday, 22:56

ኢትዮዽያ ምራብ አገር አይደለችም እራሷን ለመከላከል በተከበበ ሙስልም አገራት ና በውስጥ ለውስጥ በገንዘብ በተለያየ ዘዴ፣ ሀዝብን ለማስለም ቀላል ነው። ግበፅ በፊት ሙሉ ክርሰትያን የነበረች አሁን አስር ፐርሰንት ብቻ ናቸው ክርስቲያኖቸ። ታነዛኒያ ለገንዘብ ብለው አስገብተው፣ በከፍተኛ እየተስፋፋ ነው። እንዴት? ከመንግስትጋር ነው የሚያደርጉት። ሀዝብ ማስራብ እንዳይሰራ ታደርጋለህ፣ ቤተሰብህን ልጆችህን ለማብላት ስትል ሙስሉሙን ትልከዋለህ ገንዘብ እንዲየ‍ኣድል። ከዛ ለችግሬ የደረሰልኝ ሙስልም ነው ምን ጠቀመኝ ኦርቶዶክስ ብሎ ታሰልመዋለህ። ሂድ ጠይቅ ህዋሀትን እንዴት ፕሮቴስታንትን ከምራባውያን ገንዘብ ተሰጥቶት እንዴት ህዝብን ድሀውን አስርቦ አደህይቶ በፕሮቴስታንት ህዝብን እንዳስቀየረ።

የታሪካዊ ሆቴል ለመግዛት ማለት እንደ ታንዛንያ ኢትዮዽያን የሙስልም አገር ለማድረግ ቀስ በቀስ ማስኬድ ነው። አንተ እምነት ያለህ አይመስለኝም እርግጠኛ ዳማ ወይም ታሪክ ልትሆንም ትችላለህ። በጣም ቀላል ነው ዛሬ ሌላን ለመምሰል እድሜ ለህዋሀት። አንተ ችግር የለብህም እኮ ገንዘብ ነው ያንተ አምላክ። በእስላም ሀገራት የተከበበች አገር፣ እንኳን ጠርተህ ኑ ታሪካዊ ንብረትን ውሰዱ ሰትል እነሱ አላማቸው፣ እንዴት ወደ እስልምና አገሪቱን ቀይረን ተፈጥሮ ሀብቱን በጃችን እንቆጣጠር ነው አላማቸው። የድንቁርናህ ብዛት እራስህ ከራስህ ጋር ሰታጋጭ ይገረማል እውነት ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ካልክ። አይመስለኝም። እስልምናን ካባዛህ እልልል ካልክ ኦርተ‍ኦዶክስ ክርሰትናን በኢትዮዽያ ለማጥፋት 30አመት ብቻ ነው የሚቀርህ ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ልትሆን አትችልም። ዲሞከራሲ መብት ተብሎ ማንነትህን ካስረከብክና ካስያዝክ በባእድ አንተ ነህ ተሸናፊ። የአብይ አላማ ምን እንደሚፈልግ መጀመርያ እንደጠረጠርኩ ነው። ፕሮቴሰታንት ነኝ ያለው መራባውያንን ለማዘጋት ነው። የልብ ትርታው ወደ ሌላ እንደሆነ ግልፅ ነው አገሪቱንም ወደዛ እንዲወስድ እንደሚፈልግናም እንደታዘዘ ግልፅ ነው። ሌላ ሀገር ሀያልነቷን በዛአካባቢ ለማሰረፅ ኢትዮዽያ መሸጥ መለወጥ አለባት ወይ መጥፋት።

ለዚህም ነው ለካስ በታሪክ ኒክ ኔምህ ገብተህ ዩጋንዳውን ሙሰቪኒን የተቸኸው፣ ምክንያቱም አረቦችን አስጠንቅቋል እረዳታችሁን አንፈልግም አገራችን የክርስትያን አገር ናት ህዝባችንን ገንዘብ በማፍስ ወደ እስልምና ከማድረግ ተቆጠቡ ብሏል። ይሄ ነው በራስ መተማመን መሪ።

ይገረማል። ባሁኑ ጊዜ ኢትዮዽያ የክርሰትያን አገር ናት መባል ቀርቷል፣ ትቀጣለህ። አብይ ትንሽ ሲያስፈራሩት ሄዶ አንድ ንብረት ያስረክባል። የአኢትዮዽያ ንብረት እንደ ኮላተራል እየተቸበቸበ ነው። በንብረት ስም የውጭ ሰዎች አገሩን እያዙት ነው ፒፒ ማንንም የውጭ ሀይል እያስገባ እያስፈነጠዘ ነው። አማራውን ለማስጨፍጨፍ በአረብ እየተዘጋጃችሁ ነው።

አሁን ሁሉ ነገር ግልፅ ነው። እስካሁን ፒፒን የሚቃወሙት ፀንተው ያለ ምክንያት አይደለም። ስለ ህዋሀት ወይም ሻብያ አይደለም የምናገረው። የውስጣችሁን ፒፒን እናንተን ማን ማን እንደሆናችሁ የተገነዘቡ አሉ

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10684
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ታሪካዊው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሜድሮክ ገዛው! አለም አቀፍ ማሪዮት ሰርቲፋይድ ሆቴል ሊሆን ነው!

Post by ethiopianunity » Yesterday, 23:16

ሆረስ / ዳማ/ ታሪክ

ዩኔስኮ ቅርስህን ስተዝመሰግብ ምን እያረክ እንደሆነ ታቃለህ? አሁን ታውቋል ዩ ኤን ምን እንደሆነ ለምን እንደተመሰረተ። አለምና አገራት በአንድ አለም ሀይል (በሀብታም ግሎባሊስቶች) ሰትመራ እነ ዩ ኤን ፣ የአለም ሀዝብን ትቆጣጠርላቸዋለች፣ አገራት የሉም፣ ያንተ መንግስት ዩ ኤን ነው። ቅርስህን ስታዝመሰግብ ይህ ንበረት የኔ የኢትዮዽያ አይደለም ብለህ አሰረክበሀል ማለት ነው።

ለምን እንደምትፈነጥዝም ግልፅ ነው። ንበረቶች ማንነት በ አረብ ሰር ኢትዮዽያ እየሆነች ስለሆነ በሀይማኖትህ ከአረብጋር ሜካ ስለምትቀራረብ ነው። አንተ ደሞ እነሱ አገርሀ ወስጥ ሰለሚሾሙህ ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10684
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ታሪካዊው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሜድሮክ ገዛው! አለም አቀፍ ማሪዮት ሰርቲፋይድ ሆቴል ሊሆን ነው!

Post by ethiopianunity » Today, 09:02

ሌላ የምጨምረው፣ እውነት ዋቢ ሸበሌን ለመግዛት ሀብት ያላቸው ኢትዮዽያውያኖች በቡድን ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ትሸጥላቸዋለህ? አታደርግም። አሁን ያደረከው:
1 የ ኢትዮዽያን ንብረት ለአረብና ለ ምራባውያን አስረከብክ
2 የውጭዎችና ከርፋፋ ዳያስፓራ በቀር ማንም ነዋሪው የሚጠቀም አይመሰለኝም
3 በሆቴል ብዛት ህፃናትን ማስደፈር ይመጣል ግብረሰዶምን ለማስፋፋት ። ስራ እንደመፍጠር ሴተኛ አዳሪን ማስፋፋት ነው። የበለጠ የውጭ ሰላዮችን መጋበዝ ነው።

Post Reply