Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6468
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

The OPDO/PP village boys in hot water‼️

Post by Odie » Yesterday, 10:50

Watch First 5 minutes!
ግድቡ ኢትዮዽያውያን አልገነቡትም ብሎ ለጠላት ማቀበል ምን ይሉታል? የቀረው በምን ገንዘብ እንደተገነባ ይናገራ! አሜሪካ እኔ ነኝ ያለችው እውነት ነው?
አገሪቱ የሞተችው እነሌንጮዎች አባ ዱላዎች የነገሱ ለታ የዘር ሽንፍላ ፖለቲካ የተጀመረ እለት ነው!
ኢትዮዽያ በአባይ ጉዳይ ከሌሎች ተፋስስ አገሮች ውጭ ብቻዋ የምትወያየው ጉዳይ መኖር የለበትም:: አፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ!
ከግብፅ ጋር የውሃ ውል የሚፈርም ውሻ ይሁን በአገር ክደት ወንጀል ይፈረድበት!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10684
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: The OPDO/PP village boys in hot water‼️

Post by ethiopianunity » Yesterday, 10:57

Correct

Post Reply