የሆነ ስብሰባ ላይ ምን አለ? እናንተ ያዋጣችሁት የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ 12 ቢሊዬን ብር ብቻ ነው:: እናም ልክ ውቅያኖስ ላይ እንደ አንድ ጥብታ ማለት ነው:: እናም እናንተ (ኢትዬጵያውያን) አልግነባችሁትም ብሏል አለም እያዬ ትሌቪዥን ላይ::
President Trump said
The USA financed the GERD construction. Period!
እናም እያንዳንድሽ low IQ የ ፒፒ ውታፍ ነቃይ መልሳችሁ ምንድነው?
አሁን ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ በቅርቡ ምናለ በሉኝ ኮሪደሩን እኛ ነው የሰራነው እንዲሁም ኢትዮጵያአየር መንገድ ገዝተነዋል ይላሉ UAE. ወይም ኢትዮጵያን ገዝተናታል ይሉናል::
አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ቸርችሮ ሸጧታል....
ከእንግዲህ ኢትዮጵያ እንደ አገር ትቀጥላለች ብሎ ማሰብ በጣም ከባድ ነው:: ኢትዮጵያ ድማሚት ላይ የተቀመጠ ድንጋይ አይነት ናት::
Horus
Mesob