መንግሰት የሚባል የሌለን ከ ሀ/ስላሴ መሪነት በሀሗላ ነው።
በተለይ ለ30 አመት በህዋሀት ና እስከ ዛሬ ድረስ ትውልድ እየጠፋ ነው። ሀዝቡ ኣእምሮ ተሰርቋል። እውነት ላይ፣ አገሪቱ ህዝቡ በፒፒ እየተደናገረ ነው አገሪቱ ላይ የሚካሄደው ምንድን ነው ብሎ መጠየቅ አለበት። መንግስት ህዝብን የሚያደናግረው በኮሪደር ልማት ገንዘብ ላይ ብቻ የማተኮር እንጂ አደገኛ ሀይል ዘርን ህዝብን እያጠፋ፣ ሀብትን እየዘረፈ ፣ ትወልድን እያበላሸ ያለ ሀይል አለ። መንግስትና ህዝብ ተባብሮ በተለይ በቤሻንጉል አካባቢ ይህን ሀይል ማስወገድ አለበት። መንግስት ይፈራቸዋልም አንዳነድ ጊዜም ይተባበራቸዋል። ንቁ ኢትዮዽያዊ ነኝ ያለ ሁሉ እያለች ነው።