Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጎላ ሰፈሩ ጎላ ሚካኤል ፓርክ (ይገርማል!) ተክለ ኃይማኖት እስከ አብነት ቀጣይ ነው!!!

Post by Horus » 17 Jan 2026, 23:34

ይህ የምታዩት ወንዝ ከጥቁር አንበሳ (ልዑል መኮንን) ሆስፒታል በደቀ መሃሪ ጀርባ አድርጎ አሜሪካን ግቢ ሃብተ ጊዮርጊስ ስር ያፍና ዮሃንስ ቤተ ክርስቲያን ሰባራ ባቡር የሚሄደው ወንዝ ነው!