-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13121
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?
በእውነት ኢትዮጵያ አሁን የሚዘፈንባት አገር አለመሆኗን ማንም ጤነኛ ሰው ያውቃል። ስንት እና ስንት ሚልዮን ህዝብ አልቆ፤ አሁንም እያለቀ፤ ህዝብ በጥንድ አይኑ እያዘነ ባለበት ሰዐት የፓለቲካ ዘፈን ነው። የህዝብ ለቅሶ ለማፈን።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13121
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?
ዲዲት፣
ኪን ማለት አርት ማለት ነው። ኪነት ልክ ሂደት፣ እውነት እንደ ምንለው የነገር ወይም የድርጊት ስም ሲሆን የአርት ነጠላ ስም ነው። በግዕዝ ቅኔ ፣ ከነወ፣ ክንውን ወዘተ ማድረግ፣ መከወን መፍጠር ማለት ሲሆን ዘመዶችህ ክስታኔዎች ቂና፣ ወከና ይሉታል ፣ ጥበብ፣ ፈጠራ ፣ መቀኘት ፣ መቀናት ማለት ነው ። ኪነት የእጅ ፣የአካልና ያይምሮ ክንውን ጥበብ ብቻ ሳይሆን ችሎታ ፣ እስክሊ ፣ ክህኖት ፣ ክህሎት ክህነት ማለት ሲሆን እጅግ ውብና ጥልቅ ቃል ነው። እራሱ ስን፣ ስነት፣ ስነ የምንለው ሳይንስ የሚለው ቃል የክን ቅርብ ወንድም ነው ። ስን ፣ ስነ እውቀት ወይም ሳይንስ ማለት ነው።

አመሰግናለሁ፣ ሆረስ፣ it makes sense.
ግን ታዲያ እንደሱ ከሆነ በእንግልዘኛዉም ለምን Kin Ethiopia አሉት?
ግን ታዲያ እንደሱ ከሆነ በእንግልዘኛዉም ለምን Kin Ethiopia አሉት?
Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?
ዘፈኑ ከልብ እንዳልሆነ ስለተረዳሁት ነው - ከአንገት በላይ ነው መረበሽ ለመደበቅ። በመዲናዋ ባህርዳር የደስታ ርችት ይተኮሳል።
በእውነት ኪን ትርጉሙ ጠፍቶብህ ነው? የሚገርመው ደግሞ የሰፈርህ የክስታኔ ሶደ ሁሬሳ ኪን አገር ነው ብሎህ እርፍ።
ኪን - ጥበብ፤ ብልሃት፤ችሎታ ነው ለበጎ ነገር።
በጎ ላልሆነ ደግሞ ተንኮል ነው።
ለምሳሌ በኪነ-ጥበቡ ይባላል።
የተንኮለኛን ባህርይ ስትገልጥ ደግሞ [ ርእዩ ኪኖሙ ወምግባሮ ለሰይጣን) ትላለህ። ለምሳሌ የጎንደሩ ኪነት የሚያሳየው የተንኮለኛ የሰይጣን ምግባር ነው።

DefendTheTruth wrote: ↑17 Jan 2026, 17:54የስራ ክፍፍል ማድረጋቸዉ ነዉ መሰለኝ። የምያለቅሱት እያለቀሱ ይቆዩ፣ የምደሰቱት ደግሞ እንደዚያዉ እየተደሰቱ ይቀጥሉበት ማለታቸዉ ነዉ ማለት ነዉ።
ጎራህን መለየት የአንተ ፋንታ ነዉ!