አቶ አክሱማኢዛና አቢይ አህመድን ስማው?
ቅድም የተባባልነው ይህ ነው!
Re: አቶ አክሱማኢዛና አቢይ አህመድን ስማው?
Horus ሰሚሁት፥ መልሱ ልክ ቢሆንም ውስጣዊውን የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ መረጋጋት ስለሌለበት ውጫዊው ሁኔታ የወለደውን እድል አሟጦ ለመጠቀም አይቻልም!
Re: አቶ አክሱማኢዛና አቢይ አህመድን ስማው?
ውስጣዊ ሁኔታ የሚባለውኮ እምቢ ባይ ሁሉ መያዣ ሆስቴጅ መያዛ ነው! ውስጣዊ ሁኔታ ምንግዜም ልክ አይሆንም ! እስክዚያ የውጭ ጉዳይ አይቆምም! ለዚህ ነው ያገር እድገት ማቆም የሚፈልጉ ሁሉ ጠብ ይጀምሩና ተባችን ስናጨርስ እርሻ ማረስ አይቻልም ይላሉ! ይህ የተበላ እቁብ ነው ። በቃ! አሜሪካ አቢይን ለመቆጣጠር ይለፋል ፣ ተገንጣዩ አቢይን እንዳይሰራ ለማድረግ መስራት ነው። ሁለቱም ለኢትዮጵያ አይረቡም ።