Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ከሚከተሉት የትኛው እውነት ነው ይላሉ - የአብይ ኦሮሙማ ሰራዊት ድርጊት በተመለከተ?

You may select 1 option

 
 
View results

Abere
Senior Member
Posts: 15172
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከሚከተሉት የትኛው እውነት ነው ይላሉ - የአብይ ኦሮሙማ ሰራዊት ድርጊት በተመለከተ?

Post by Abere » 16 Jan 2026, 20:35

ሀ) 56 ሺ የጦር መሳሪያ ከፋኖ ጥይት ነጥቋል።
ለ) 56 ሺ የጦር መሳሪያ ጥይት ነጥቆ ፤ከሰዓት 90 ሺ አርጎ ለፋኖ አስረክቧል - ከነወለዱ።
ሐ) እነ አስታጥቄዎች በፋኖ መሸነፋቸውን ለመደበቅ ጥርሱ በረገፈ አሮጊት ሻዕብያ ያወራሉ።
መ) ድራማ ለመስራት ኦሮሙማ እራሱን በእራሱ ማርኮ የፋኖ የፋኖ ጥይት ነው ይላል።