-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10096
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ተጋሩ ወገኖቼ በጄኔቭ ጀነራል ፃድቃንን ሲያባርሩ የሚያሳይ ቪዲዮ
ያዝ በል አዛውንቱ ሞላጫ አንዴ በህይወቱ ተዋግቶ አሸንፎ የማያውቅ ... በጠባብ እውቀቱ የትግራይን ወጣት በ1998-2000 እና 2018-2020 በተካሄደ ጦርነት በሚሊዬኖች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶችን ያስጨረሰ ጻድቃን ገብረሳጥናኤል:: ጉድጎድ ብትግባም እሚያሳድድህ አታጣም:: የሌባ እና ጨፍጫፊ መጨረሻው ይህ ነው... መዋረድ... አሁንም መዋረድ ...ቀጥሎም መዋረድ... ከዛም ደመ ከልብ ሞት መሞት::
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10096
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ተጋሩ ወገኖቼ በጄኔቭ ጀነራል ፃድቃንን ሲያባርሩ የሚያሳይ ቪዲዮ
የኤምሬቱ አሽከር ጀነራል ፃድቃን ተዋረዱ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
