-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።
እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።
እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
አጅሬ ስለ ምንድን ነው የምታወራው? መቼ ነው ሃስብክን በልጽ የምትነግረን? አይዞህ ሃሳብ መግልጽ አያስፈራም! ምን ማለት የምትፈልገው? ጀባ በለን? በኢትዮፕያ ወታደር ላይ ያለህ ችግር ምንድን ነው?ethiopianunity wrote: ↑15 Jan 2026, 15:15እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።
እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።
እስከ ዛሬኮ የኢትዮጵያን ወታደር የሚንቅና የሚሰድብ እንጂ ያሸነፋቸው የለም!
ግብጽ ትሳደባለች
ሻቢያ ትሳደባለች
ወያኔ ትሳደባለች
ፋኖ ትሳደባለች
ሸኔ ትሳደባለች
ይህው እነዚህ ሁሉ አንዳቸውም አሸንፈው አዲሳባ ድርሽ አላሉም
ታዲያ ምንድ ነው ይህ ሁሉ መንጠራራት
ወደ ፊትም የሚሆነው ይህው ነው
ኢትዮጵያን በጦር ማንም አያሸንፋትም
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10096
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
ኤምሬቶች ሞቶ ሃያ ሚልዮን ጡቁር ወታደሮች አሉን ሲሉ ከእውነታው ብዙም አልራቁም።
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
Mereja should have like and love b.u.t.t.o.n.s so that we may express our appreciation of creative posters like DW who say a lot with few words!
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
70 ሚልዮን የምትለው አማራ ትግሬ አፋር አደሬ ጉራጌና ሶማሌ አይወክልም
የፈረደበትን የኦሮሞና የደቡብን ወጣት ካልሆነ ።
እንተ ልጅህን አትሰጥ ወይ አትዋጋ ምን ጨንቆህ
የፈረደበትን የኦሮሞና የደቡብን ወጣት ካልሆነ ።
እንተ ልጅህን አትሰጥ ወይ አትዋጋ ምን ጨንቆህ
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
Horsey,
One small dog can shepherd a 1000 sheep. It is not numbers that matter but quality. Sheabia drove its tanks from Nakfa to Addis to get rid of Mengistu who had over 700,000 soldiers.
https://www.facebook.com/reel/1855535688411607

Please wait, video is loading...
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!
Can you read and grasp what l posted? You deliberately avoid the issue l posted aboutHorus wrote: ↑15 Jan 2026, 15:53አጅሬ ስለ ምንድን ነው የምታወራው? መቼ ነው ሃስብክን በልጽ የምትነግረን? አይዞህ ሃሳብ መግልጽ አያስፈራም! ምን ማለት የምትፈልገው? ጀባ በለን? በኢትዮፕያ ወታደር ላይ ያለህ ችግር ምንድን ነው?ethiopianunity wrote: ↑15 Jan 2026, 15:15እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።