ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!!
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
Horsey,
By now, of course, it is very clear that your are desperately trying to extrapolate the shallow and flashy life-style of a tiny minority of Ethiopians. You prefer to forget the real generations of the multitudes who live in poverty and misery! If this is in Addis, imagine what is going on in the provinces and corners of that dying nation.
By now, of course, it is very clear that your are desperately trying to extrapolate the shallow and flashy life-style of a tiny minority of Ethiopians. You prefer to forget the real generations of the multitudes who live in poverty and misery! If this is in Addis, imagine what is going on in the provinces and corners of that dying nation.
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
ኩሽኔታስ?
ይሄን (skateboarding) የስልጣኔ ምልክት አደረከው?
"All that glitters is not gold"
the stark truth about Addis Ababa--
https://nomads.com/pros-cons/addis-ababa
ይሄን (skateboarding) የስልጣኔ ምልክት አደረከው?
"All that glitters is not gold"
the stark truth about Addis Ababa--
https://nomads.com/pros-cons/addis-ababa
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10096
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
አልተሳሳትክም። ሰልጥነናል። አረቦቹ እና የምዕራቡ ዓለም የደረሱበት ስልጣኔ ጋር ደርሰናል!
ካሁን በኋላ ራሳችንን እንደ አፍሪካውያን አድርገን እንኳን አንቆጥርም። ቆዳ የሚያነጡ ክሬሞችን በመጠቀም በራስ የመተማመን ስሜታችንን ከፍ እናደርጋለን!
ሀገራችን ኢትዮጵያ የአረብ ህዝብ ኩራት፣ የብልፅግና ተምሳሌት፣ የስልጣኔ ማማ፣ ጡቁር አፍሪካውያንን ያሳፈረች ሀገር!
ካሁን በኋላ ራሳችንን እንደ አፍሪካውያን አድርገን እንኳን አንቆጥርም። ቆዳ የሚያነጡ ክሬሞችን በመጠቀም በራስ የመተማመን ስሜታችንን ከፍ እናደርጋለን!
ሀገራችን ኢትዮጵያ የአረብ ህዝብ ኩራት፣ የብልፅግና ተምሳሌት፣ የስልጣኔ ማማ፣ ጡቁር አፍሪካውያንን ያሳፈረች ሀገር!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
So pp has so much money in its hand and luxury, it built skating area? How about soccer/ football fields so at least we can top 5 in African cup? Is there even world competition in skating board, not even in Western. Ice skating, yes!
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
ጥያቄህ ምንም ችግር የለውም ። ትናንሽ እስታዲየሞች በጣም ብዙ ተሰርተዋል ፣ ብዙም መሰራት አለባቸው ። ኢትዮጵያ በመሰረቱ 90% የወጣቶች አገር ስለሆነች በሺዎች የሚቆጠሩ መሰራት አለባቸው።ethiopianunity wrote: ↑16 Jan 2026, 12:31So pp has so much money in its hand and luxury, it built skating area? How about soccer/ football fields so at least we can top 5 in African cup? Is there even world competition in skating board, not even in Western. Ice skating, yes!
አገራችን የ2028/2029 ያፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ጥያቄ አስገብታለች ። አሁን ላይ ፊፋ ሰሪፋይ ያደረገው አደይ አበባን ብቻ ነው ፣ የባህር ዳርና ደሴ እስታዲየሞች ከተሻሻሉ አለም አቀፍ ደረጃ ሊይዙ ይቻላሉ ። ነገር ግ ን ያፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ቢያንስ 8 ግዙፍ እስታዲየሞች ያስፈልጋሉ ። ማለትም አቢይ አህመድ ተጨማሪ ፊፋ ደራጅጃ ያላቸው ለመስራት አቅዷል ማለት ነው።
መርሳት የሌለብን ግ ን የቴኒስ ሜዳ ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የስኬቲንግ ሜዳ ፣ የሩጫ ሜዳ ሁሉ ያስፈልገናል!
የኢትዮጵያ ሕዝብ 65% እድሜው ከ30 አመት በታች ነው! ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የወጣትና ልጆች አገር ነች!
ይህ እስታዲየም 1200 ሽንት ቤቶችና 800 የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች ያሉት 70 እስከ 80 ሺ ተመልካች የሚይዝ ነው! አሁን ካለው እስታዲየም ወደ 3 እጥፍ እንደ ማለት ነው!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
ትዝ ይልሀል ወወክማ የሚባል በየ ሰፈሩ ተቋቁሞ ነበር በኑጉሱ ጊዜ ልክ እንደ YMCA። ደርግ አጠፋው ወጣቱ ተባብሮ ይነሳብኛል ብሎ ፈርቶ። እረግጥ ለጤና ጥንካሬ ያስፈልጋል፣ በአለምም በተለያየ ስፓርት ለመወዳደር ይህ ያስፈልጋል። ነገር ግን በቅድሚያ ለሰው ልጆች የሚያስፈልጋቸውን 7 መስፈርቶች ኢትዮዽያ ያስፈልጋታል። ጤና ምግብ ማምረት፣ ቤቶች በተለያየ ዘዴ መገንባት ለህዝብ shelter እንዲኖረው፣ ንፁህ ውሀ፣ ነፁህ አየር፣ አልባሳት፣ ሰላም፣ የመጨረሻው ኢኮኖሚን መገንባት። እነዚሀ 7 ቶቹ ድረስ ለመድረስ የተለያዩ እቅድ ደረጃ ያሰፈልጋቸዋል። ዘመናዊም ለመሆን እነዚህ 7ቱ ውስጥ ማስቀመጥ። እነዚህ 7ቱ ለመኖር የሚያስችል ማለቴ ነው። አፍሪካውያን ለ30 አመት ምኞታቸው እድገት ማለት እንዳለ ምራባውያን አገራት ግንባታ ይመስላቸዋል። ድንቁርና ነው። ሄደህ ለምሰሌ የ ፍራንስ አገር ግንባታ የራሳቸው ፈጠራ ነው፣ ጣሊያንም እንዲሁ ወዘተ ለምን የራሳቸው ከብዙ አመታት በፈጠራየመጣ እንጂ እንደዛሬ ሞል መገንባት ስልጠና አያመጣም።
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
ስልጣን በማጣታቸውና ስልጣን ባለመያዛቸው ካቢይ ጋራ ጠብ ያላቸው ሰዎች ያሻቸውን ሊሉ ይችላሉ! እኔ በኅይለ ስላሴ ፣ በደርግ በወያኔ መንግስታት ኖሪያለሁ! በዚች 5 አመት የመንግስት እድሜው ለኢትዮጵያ መሻሻል በሁሉም መስክ ፣ ምግብ ፣ ቤት፣ ልብስ ፣ ጤና ፣ ትራንስፖርት፣ መመላለሻ፣ ውዘተ ካቢይ አህመድ እኩል ሰራ የሚባል መሪ ይምጣና በነፍሴ እወራረዳለሁ! ኃይል ስላሴ 40 አመት ገዝተዋል (የአቢይ 8 እጥፍ)፣ መንግስቱ 17 አመት (የአቢይ 3 እጥፍ ፣ ወያኔ 27 አመት (የአቢይ 5 እጥፍ) አንዳቸውም አቢይ ባ5 አመት የሰራውን አልሰሩም! ሃቁ ይህ ነው! የቀረው ሁሉ ጭፍን ጥላቻና ቅናት ነው
ይህ መንግስት እየሰራቸው ያሉ ያገር ፕሮጀልቶች ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ
ይህ መንግስት እየሰራቸው ያሉ ያገር ፕሮጀልቶች ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
እሺ እናመሰግናለን አቶ ሆረስHorus wrote: ↑16 Jan 2026, 13:59ስልጣን በማጣታቸውና ስልጣን ባለመያዛቸው ካቢይ ጋራ ጠብ ያላቸው ሰዎች ያሻቸውን ሊሉ ይችላሉ! እኔ በኅይለ ስላሴ ፣ በደርግ በወያኔ መንግስታት ኖሪያለሁ! በዚች 5 አመት የመንግስት እድሜው ለኢትዮጵያ መሻሻል በሁሉም መስክ ፣ ምግብ ፣ ቤት፣ ልብስ ፣ ጤና ፣ ትራንስፖርት፣ መመላለሻ፣ ውዘተ ካቢይ አህመድ እኩል ሰራ የሚባል መሪ ይምጣና በነፍሴ እወራረዳለሁ! ኃይል ስላሴ 40 አመት ገዝተዋል (የአቢይ 8 እጥፍ)፣ መንግስቱ 17 አመት (የአቢይ 3 እጥፍ ፣ ወያኔ 27 አመት (የአቢይ 5 እጥፍ) አንዳቸውም አቢይ ባ5 አመት የሰራውን አልሰሩም! ሃቁ ይህ ነው! የቀረው ሁሉ ጭፍን ጥላቻና ቅናት ነው
ይህ መንግስት እየሰራቸው ያሉ ያገር ፕሮጀልቶች ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ
ኢኮኖሚው ግንባታው የሚደነቅ ነው ነው የምትለው እዩት እያልክ ለማሳመን ትሞክራለህ። ማንም የሚጠላ እድገት እኮ የለም። አጠራጣሪ የሆነው እድገቱ በግላዊና ማህረሰቡን ያላሳተፈ መሆኑን፣ በችኮላ መሆኑ፣ በተከፋፈለች አገር ጦርነትና አለመረጋጋት ላይ በመሆኑ፣ ትልቅ ጥያቄ ምልክት አለው። ለምሳሌ በጦር ምምረታ ላይ መሰተፉ በጎ ነው ይኸውም የጦር መመረት ተስፋ የሚደረገው በህዝብ ላይ እንደ ጠላት ተፈርጆ ሳይሆን ዪትዮዸያ ጠላት በውጪም ሆነ በውሰጥ አገር ያሉትን ለማስበርክ ተስፋ በማድረክ ነው። ለምን: የሚያከፋፍልነኣ ሰላም የሚነሳ ሀይላት ማስወገድ ስለሚያስፈልግ ነው። አለበለዝያ ነውጥ እያለ እንዴት አገርን ማሳደግ ይቻላል? ዘለቂም አየሆንም ምክንያቱም ባልተረጋጋ አገር ለመንግስት የመቆየት እድሜውም አጭር ይሆናል፣ የተደከመበት ምርትና እድገት እንደገና በሌላ አዲስ መንግስት ነኝ ባይ መበላሸቱ መፍረሱ አይቀሬ ነው የሚሆነው።
ህዝብ አገሩ ስለ ሆነ ህዝብን ማሳተፍ የመንግስትን እድሜ ማራዘምና ሰላምንም የማስፈን ዘዴ ስለሆነ ነው። ፒፒ ይህን አላደረገም፣ ምርቱም በፍጥነት ነው፣ እድገቶቹ ከጥቂቶቹ በስተቀር ለጊዜውም ቢሆን አላስፈላጊ ነው ለምን፣ ሌላ አንገብጋቢ ምርቶችና
ቅድሚያ ነገሮች መሰራት ስላለባቸው እላይ የዘረዘርኳቸው ቀዳሚ መሆን ስላለባቸው ነው። አሁን ለምን የነ ቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ሰምበሌጥ እንዳይሆን ስጋቴ እነዚህ ናቸው። ፒፒ የህዋሀት ሀድግ ቁ2 ካልሆነ መንግሰት ቅን ከሆነ እነዚህ የጠቀስካቸው ምርቶች ቢሳካ መደገፍ በጎ ነው ሌላ አንገብጋቢ ላይም ለጊዜውም ባይሰራበት። ፍፁም መሆን አይቻልምና።
ሥለዚህ ለምን መንግስት በዚህ ነገሮች ምርት ተሯሯጠ? ግምቴ እነዚህ ናቸው:
1.መንግስት ኢሀድግ ቁ2 ስለሆነ ( አብዛኛው እላይ የተቀመጡት አብይንም ጨምሮ ለህዋሀት ኢሀድግ ቁ1 ወስጥ ስለነበሩ) ባጭሩ የነፀጻውጪዎችንና የውጭ ሀይልን አጀንዳ እያስፈፀመና እየፈፀመ ስለሆነ ነው።
2. የማይፈልጋቸውን ማህበረሰብ በተለይ መንግስት በሚገዛው መዲና አዲስ አበ ባ አብዛኛው እድገት የሚካሄደው እዛ ሲሆን ይሀ እራሱ አጠራጣሪ ስለሆነ፣ በእድገት ምክንያት ስም ማህበረሰቡን የማጥፋት አላማ ስለሆነ ነው። በረግጥ ደሞ የመንግሰት አላማ እድገት ፕሮስፔሪቲ ስለሆነ ( ይህ ፅንሰ ሀሳብ ከድህነት የመውጣት አላማ ሳይሆን፣ በውጭ ሀይል ምክርነት እድገትን ማምጣት እንዴት ኦሊጋርኮችን ማለት የተመረጡ ጥቂት ግሩፖችን የማበልፀግ አላማ ስለሆነ ነው) የው ጭ ሀያላት ደሞ በሌላ አገር እያደረጉ ያሉትን በግርግር የአገሪቱን ሀብትን ይመጋራት አላማ ነው። በነገራችን ላይ አብይ ያለውን ከውጭ ሀገር ጋር የመጠቃቀም ሁኔታ ያለውን እስማማበታለሁ አገሪቱን ከሚጎዳ ነገር ላይ መጠቃቀም እስካልሆነ ድረስ። ምእራባውያን አስከ 5 አመት በፉት ድረስ እውነትም አገራት የሚቀናባቸው የነበረ በእድገትም ሆነ በዲሞክራሲ አመራራቸው። ግን አሁን ግልፅ እየሆነ የመጣው እነሱም ህዝቦቻቸው ታታሪ የሆኑ አገራቸውን እስከዚህ ድረስ በሚያኮራ ያበቁ ተ ታለዋል። ውስጣቸው እየተቦረቦረ መንግስታቸው እያታለለ በሚስጥራዊ ሁኔታ ኩዴታ ተፈፅሞባቸዋል። ለካስ በካፒታሊዝም በማለት ስም ደከመው ሰርተው ያቋቋሙት እድገትና መንግስት አገራቸው ተወስዶባቸው በጥቂት ኦሊጋርኮች ውስጥ እጅ ገብቷል። እነዚህ ኦሊጋርኪዎች የበለፀጉበት አገራቸውን መነሻና አስተማማኝ በማድረግ ሌሎች ኣገራትንም በጃቸው ውስጥ እየከተቱ ነው ኢትዮዽያንም ጭምር።
3. በእድገት ስም የሚሰሩ ምርቶች በውስጣቸው ህዝብን የሚቆጣጠር በመሆኑ ለምሰሌ ኤሌክትሪክ መስፋፋት ነጎ ቢሆንም ህዝብን በማስፈራራት ከቅጥ በላይ በደጃቸውም ሆነ በየ ቦታው መብራት በመትከል የስለላ እቃ በውሰጡ ብቻ ሳይሖን በሚፈለግ ግዜ ፈንድቶም ሆነ በራዲየሽን ኢትየዽያውስጥ እየተሞከረ ስለሆነ ነው።
4. ኮሪደር ልማት ወይም 15 ሚንት ሲቲ ፣ ዲጅታል አይዲ፣ ሰርቬለንስ፣ ዲጂታል ከረንሲ ወዘተ የተባለውን፣ በሌላም ጥቂት የተያዙ አገሮች በአለም ኦሊጋርኪዎች እነደ ኢትዮዽያ ሀዘብን በጃቸው ሰር እየከተ ቱ እየሆነ ስለሆነ ነው።
5. አባይ ወንዝንም ኦሊጋረኪዎቹ ኢትዮዽያ ሀዝብ እነዳይጠቀም እንዳያድግ በ አረቲፊሻል ኢንተለጀንስና ምድረ በዳ አረብ አገርን የማበልፀግ አላማ ስለሆነ ሀዝብን በአእድገት ስም ሀሳባቸው ወደዚያ እነዳይሄድ ጉዳቱን እንዳይረዱ ለማደናገር ስለሆነ። ዛሬ ህዝብ አባይ ጉዳይ ምን ደረሰ አይልም ያለው።
6. አንተ እንደምትለው ኢትዮዽያ ወስጥሸ ገነት ውጭሽ ድንበርሽ እሳት ያልከው ጎጂ ነው አካባቢዋ እሳት ከሆነ እኮ አስቀድመህ ካላጠፋኸው ውስጡም ሆነ የራስህ ቤት መድረሱ አይቀርም። አስተዋይ ትረምፕ አሜሪካ አደጋላይ እየሆነች ስላወቀች፣ አይደለም ሜክሲኮን ካናዳንም ደቡብ አሜሪካን ለመቆጣጠር ተንቀሳቅሳለች ቬኒዝዌላን ነጇ ስር በማድረግ። ለምን፣ አካባቢዋ እሳት ሊሆን እንደሚችል ጥናት አድርገለች። ራሻ ሞኙ አካባቢው እሰት እየሆነ ነው ዝም በቸልተኝነት። ዛሬ ረሻ ወስጥ ጥቃት ብቻ እየተፈጠረ ሳይሆን ፑቲን ለመግደል ቤቱ ድረስ ጥቃት ተጀምሯል አንዳንድ አመራሮችም እየተገደሉባቸው ነው።
6.