Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ፌስቲቫል አለ!! የኮሪደር ዉበት የሚገለጸው ሑሁድ ነው!!

Post by Horus » 16 Jan 2026, 01:45

ባለፉት 4 ወራት ብቻ ...
እንቁጣጣሽ
መስቀል
ኢሬቻ
ታላቁ ሩጫ
ገና
ትላንት Ishowspeed
ጥምቀት ከነገ ወዲያ

እሁድ በ 18 ከተራ ነው
ሰኞ በ10 ጥምቀት ነው


Last edited by Horus on 16 Jan 2026, 02:08, edited 1 time in total.




Post Reply