Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤምሬት ቅኝ አገዛዝ ሥር የወደቀችው ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዴት ከመፍረስ እንታደጋት?

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2026, 00:26

ከኤምሬት የተበድርነውን ሶስት ቢልዮን ዶላር መክፈል ስላልቻልን የኢትዮጵያ አየር መንገዳችንን ለኤምሬቶች አሳልፈን ከመስጠት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም። ሌላ ነገር ለማድረግ አቅሙ የለንም። ኤምሬቶች በቢሾፍቱ እየገነቡት ያለውን አዲሱ ኤርፖርት ኢትዮጵያን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል። አብቅቶልናል ሀገሪቷ ከእጃችን ወጥታለች። :roll: :roll:


Post Reply