ሻቢያዎች
- የድርግን መንግስት በአማራንት ኮንናችሁ (መንግስቱ ሓይለማሪያም የደቡብና የኦሮሞ ውጤት ነው። የድርግ ሪኦተአለም በወለጋው ሀይሌ ፊዳና እሱ በሚመራው መኢሶን የተቀረጸ ነበር)
- የአማርን ህዝብ ጨቋኝ ህዝብ ብላችሁ
- ያለ የሌለ የብሄር ነጻውጪ ግንባር መስራታችሁ አስለጥናችሁና አስታጥቃችሁ አዘመታችሁበት
- ወያኔንና ኦነግን አዲስ አበባ አዝላችሁ አስገብታችሁ አማርውን የዘር ፖለቲካ ተጠቂ አደረጋችሁት
አሁን እናንተ ወልዳችሁ ያሳደጋችኋቸው ቡድኖች ፍራንክስታይን (Frankenstein) ሆነው ሲመጡባችሁ አማራ እንደዚህ ሆነ አማራ እንደዛ ሆነ ትላላችሁ
የአማራ ህዝብ ወዳጁና ጠላቱ ማን እንደሆነ ያውቃል:: ለ50 አመት የተሰራብትን የፖለቲካ ቁማር ለመቀልበስ ጊዜና እርቆ አሳቢነትን ይጠይቃል::
የሻቢያዎች ለአማራ ህዝብ የአዞ እንባ መርጨት ይገርመኛል
Last edited by wazzupdog on 15 Jan 2026, 15:16, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9916
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የሻቢያዎች ለአማራ ህዝብ የአዞ እንባ መርጨት ይገርመኛል
ሚጢጢዋ ጅቡቲ ሀገራችን ኢትዮጵያን በድሮን እየደበደበች ነው። እስከመቼ ነው ዝምታው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: የሻቢያዎች ለአማራ ህዝብ የአዞ እንባ መርጨት ይገርመኛል
ዲጂታል ሻቢያ
እሱ የመለስ ሳጥናዊና የደደቢት ተመራቂ ቅማላም ወያኔዎች ፖሊሲ ውጤት ነው:: ብሄረተኞች ከአፍንጫቸው አርቀው ማሰብ አይችሉም:: ኦሮሙማው 7ኛው ንጉስም ያው ነው:: የደደቢት ደደብ ሁለተኛ ዙር ተመራቂ ነው::
እሱ የመለስ ሳጥናዊና የደደቢት ተመራቂ ቅማላም ወያኔዎች ፖሊሲ ውጤት ነው:: ብሄረተኞች ከአፍንጫቸው አርቀው ማሰብ አይችሉም:: ኦሮሙማው 7ኛው ንጉስም ያው ነው:: የደደቢት ደደብ ሁለተኛ ዙር ተመራቂ ነው::