አክሱምኢዛና ከዚች ሴት አንተ መቀሌን እንዴት እንደ ምታለማ መማር እንጂ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን መረበሽ እንደ ማትችል እወቅ! አናስችልህም!
27 ዓመት አጨማልቀህ የተውካትን አዲሳባ ሁለተኛ አታጎድፋትም!
Re: አክሱምኢዛና ከዚች ሴት አንተ መቀሌን እንዴት እንደ ምታለማ መማር እንጂ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን መረበሽ እንደ ማትችል እወቅ! አናስችልህም!
Horus በልቶ ካጅ አትሁን አብይ አአን እያሳመረ ነው ጥሩ ስራ ሰርተዋል ። እየሰራ ያለው TPLF/EPRDF በሰራው የመሰረተ ልማት ላይ ነው።ነገር ግን ምክሬ ሰውን ማእከል ያደረገ ይሁን ነው። የኔ ትችት አብይ እንዲሳካለት ነው እንጂ ለመረበሽ አይደለም! አዳነች አቤቤም አድናቂዋ ነኝ። Horus አንተ ካድሬ ነህ Axumezana ደግሞ ነፃ ኢትዮጵያዊ ነው! በካድሬነትህ ቀጥል!