Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10096
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የብልፅግና ካድሬአችን Deqi Arawitን <<ሰነፍ፣ ፈሪ፣ የከሰረ>> ብለው በመጥራታቸው በስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

Post by Digital Weyane » 12 Jan 2026, 23:38

ፍትህ ለትግራዋይ ብልፅግናዋይ ወንድማችን Deqi Arawit!

ፕረዚዳንት ኢሳያስ እንደ ማዱሮ አንጠልጥለን በማምጣት አንቀን ለህግ እናቀርባቸዋለን! ኤምሬት ትስዕር! :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10096
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የብልፅግና ካድሬአችን Deqi Arawitን <<ሰነፍ፣ ፈሪ፣ የከሰረ>> ብለው በመጥራታቸው በስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

Post by Digital Weyane » 13 Jan 2026, 01:19

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ Deqi Arawitን ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል። ይቅርታ የማይጠይቁ ከሆነ ግን በኤርትራ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ማዕቀብ እንዲጣል ለተባበሩት መንግስታት ጥያቄ እናቀርባለን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10096
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የብልፅግና ካድሬአችን Deqi Arawitን <<ሰነፍ፣ ፈሪ፣ የከሰረ>> ብለው በመጥራታቸው በስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

Post by Digital Weyane » 13 Jan 2026, 08:26

<<ድምፅ ለሌላቸው የብልፅግና ካድሬዎች ብቻ ሳይሆን ድምፅ ለሌላቸው ብልፅግናዊ ሐሳቦችም ድምፅ መሆን ያስፈልጋል።>>
(የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ)

Post Reply