Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13123
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Keep Bashing, bashing will never be bread!

Post by DefendTheTruth » 12 Jan 2026, 16:26

This guy knows only one thing, bashing almost everybody left and right, he spent the whole of his life, he has never achieved anything different, except inciting violence left and right, when he is not at his bashing.




Those who understand how it should run achieve great things silently without making much of an ado.

Empty vessel makes the loudest noises, empty Eritrea keeps making the loudest of all noises!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13123
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Keep Bashing, bashing will never be bread!

Post by DefendTheTruth » 12 Jan 2026, 16:41

የምያጓጓዉ ስራ የሌላዉ አካል፣ ቁጭ ብሎ አፉን ስከፍት ይዉላል። ኤርትሪያ ማለት ምንም ለዚህ አለም የምታበረክተዉ ነገር የለም፣ አፍ ለመክፈት ስባል ግን የምቀድመዉ ሌላ አካል የለም። አለም የምትለወጠዉ በስራ እንጂ በአፍ መክፈት አይደለም። ምን ሰርቼ ለትብብር ለበርክት ብሎ እንደማሰብ፣ ኢሳያስ የምባል ጉጠት ና ቆሞ ቀር ራሺያ ሄዶ መማፀን በምመስል መልኩ የአገሪቷን መሪ፣ ክቡር ቪላድሚር ፑቲንን፣ እባኮዎ አሜርካን ዉጉልኝ ብሎ ነበር፣ ከሁለት አመት በፊት መሰለኝ። ሰዉ ይታዘበኛል ብሎ ቆም ብሎ ለማሰብ አልቻለም። ሰዉዬዉ አፉን መከፈት እንጂ ምን ልስራ ና የራሴን አስታዉፆኦ ለበርክት ማለት የማይችል ደነዝ ነገር ነዉ። ኤርትርያኖች ይህን እስከምረዱ ና በቃን እስካላሉ ድረስ፣ ለዉጥ የምባል ጉዳይ የሕልም እንጄራቸዉ ሆኖ ይቀራል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13123
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Keep Bashing, bashing will never be bread!

Post by DefendTheTruth » 12 Jan 2026, 17:02

ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል ጉጠት፣ ራይዒ የምባል ነገር የለዉም፣ የሱ ራይዒ የስቃይ ና ችግር ማመንዠግ ነዉ፣ ተበደልን፣ እንቅልፍ ነሱን፣ ነፃነታችንን ቀሙን፣ ወዘተርፈ ነዉ። የእድገት ና ልማት ራይዒ የምባል ፈፅሞ የለዉም። ኢትዮጵያን እጎዳለሁ ብሎ ራሱን ቅርቃር ዉስጥ ቀብሮ አስቀርቶዋል። በሄደበት ቦታ ሁሉ፣ ስለ ኢትዮጵያ መጥፎነት ነዉ የምያወረዉ፤ ከመብዛቱ የተነሳ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሱን መጥፎነት ና አፈ ክፋት ከመጤፍ የምቆጥር የለም። ኢሳያስ በራሱ ክፋት ነዉ፣ መናጢ ድሃ ሆኖ የቀረዉ፣ ለኢትዮጵያ የተመኘዉ ክፋት ወደ ራሱ ተመልሶ፣ ራሱን አዉድሞታል። ኢሳያስን ከመጤፍ የምቆጥረዉ ጠፍቶዋል፣ ጌታዉ ግብፅ ራሱ ዋጋ ብስ እንደሆነ ተገንዝቦ ራስቶታል!

የራሱ ክፋት ወደ ራሱ ተመልሶ በልቶት ሄደ!


Post Reply