Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10098
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአረብ ኤምሬት ቀኝ እጇ ተቆረጧል። የተከበሩ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን መርዶ ተቀምጠዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 08 Jan 2026, 12:05

ሀዘን ለተቀመጡ የብልፅግና ሃዘንተኞችን ማፅናናትን እንመኛለን።

ለአቶ Horus፣ ለአቶ almaze፣ ለአቶ Deqi Arawit፣ ለአቶ Defend the Truth፣ ለአቶ Mesob፣ ለአቶ Axumezana...ወዘተ.... ማፅናናትን እንመኛለን። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23772
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአረብ ኤምሬት ቀኝ እጇ ተቆረጧል። የተከበሩ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን መርዶ ተቀምጠዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Fed_Up » 08 Jan 2026, 12:17

እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

የሚቀጥለው እጂ እና እግር የሌለው ነገር ግን ምላሱ የረዘ
መው peepee ምላሱን እንቆርጠዋለን?

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10098
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአረብ ኤምሬት ቀኝ እጇ ተቆረጧል። የተከበሩ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን መርዶ ተቀምጠዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 08 Jan 2026, 18:13

እጅ ቆራጩ ሻዕቢያን እንደ ማዱሮ አንጠልጥለን እናመጣዋለን። በኤምሬትስ ቀልድ የለም። የብልፅግናው ካድሬአችን Deqi Arawit ምላሱን ስሎ ፣ ላፕቶፑን ወልውሎ በግንባር ቀደምትነት ተሰልፏል። ይብላኝ ለሻእቢያዎች። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10098
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአረብ ኤምሬት ቀኝ እጇ ተቆረጧል። የተከበሩ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን መርዶ ተቀምጠዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 09 Jan 2026, 01:27

<<ሉክ ኦን ዘ ብራይት ሳይድ>> ይላሉ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን። የሻእቢያና የሳውዲ ጥምር ጦር ኤምሬትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ ከቀጠናችን ካባረሯት እኛ ኢትዮጵያውያን ከኤምሬት የተበደርነውን ሶስት ቢልዮን ዶላር ለመክፈል አንገደድም። :roll: :roll:

Post Reply