ከኢሱ መድፍ Axumezana ለጥቂት ተረፈ
ቆይታም ፀሃይ ወጣች ጨለማው አለፈ
በዚያች ስሞን Axumezana ያየው
የኢሱ መንግስት ወድቆ ኤርትራ ስትፈርስ ነው
መቆዬት ይሻላል ዋርካውን ምስጥ እስኪ ጥለው
ሄድኩ መጣሁ አትበል አብይ ገና ነው ጊዜው
ያለሰአቱ ይከብዳል ቁልቁለቱ እንኳን አቀበቱ
ቅድምያ ስጠውና እርቅ ይውረድ በቤቱ
https://youtube.com/shorts/9sWPuIPwsbw? ... _kDfpcTFWj
በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!
Last edited by Axumezana on 03 Jan 2026, 15:39, edited 1 time in total.
Re: በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!
Axumezana wrote: ↑03 Jan 2026, 01:32ከኢሱ መድፍ Axumezana ለጥቂት ተረፈ
ቆይታም ፀሃይ ወጣች ጨለማው አለፈ
በዚያች ስሞን Axumezana ያየው
የኢሱ መንግስት ወድቆ ኤርትራ ስትፈርስ ነው
መቆዬት ይሻላል ዋርካውን ምስጥ እስኪ ጥለው
ሄድኩ መጣሁ አትበል አብይ ገና ነው ጊዜው
ያለሰአቱ ይከብዳል ቁልቁለቱ እንኳን አቀበቱ
ቅድምያ ስጠውና እርቅ ይውረድ በቤቱ
https://youtube.com/shorts/9sWPuIPwsbw? ... _kDfpcTFWj
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10089
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!
ኤምሬቶቹ ጌቶቻችን አሰብን የማግኘት ህልማቸው እየመነመነ ነው። በቅርቡ በሳውዲና በሻእቢያ ጦር ከየመን ተባረዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያን ለዘላለም ረግጠው መግዛት እንደማይችሉም ገብቷቸዋል። ባንተ ባሪያቸውም ተስፋ የቆረጡ ይመስላሉ።