Re: Fendadaw is living it up at a እንሾሽላ party!
አልሙ!
ይህ ካራክተር የአርቲስት የተወዳጁ ናቲ ኬር ዘፈኖች አጃሚ እንጂ የእንሾሽላ አይደለም! እንሾሽላ የቤተሰብ በአል ሃብታም ከሆንሽ ደሞ የባህል የሙዚቃ ባንድ ትቀጥሪያለሽ !!
ለማንኛው " አደስና ቅቤ ምንኮም ዪከብድሹ" ይላሉ ልጃገረዶቹ ! አደስና ቅቤ እንዴት ይከብድሻል የሚባል ዘፈን ነው

Fendadaw was a guest honor on Huressa's party. They ate qocho and the rest is as we saw Fendadaw twerking all night long