Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18995
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ሞኞቹ PPና TPLF-ፅምዶ ይሻላችሃል!/ The foolish PP & TPLF come to your senses and ally!

Post by Axumezana » 20 Dec 2025, 13:36

PP=EPRDF -TPLF

PP ያለ TPLF አልሆነለት
አብይ አገር የማረጋጋት ፎሩመላው ጠፍቶበት
የመለስ የኢኮኖሚ ስንክሳር ተምታትቶበት
ይኸው ይባዝናል ለስምንት አመት
ወይን ከስልጣን ተገፍቶ ሲንከራተት
ህዝቡም ዳግም ዘመነ ደርግ ሆኖበት
ፅምዶ ይሻላችሃል ኢትዮጵያ ትረፍበት
ምድሪቷ ስላም ትሁን እንውጣ ካዙሪት