ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!
ቻይኮቭስኪ የፒያኖ ኮንሰት
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10856
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!
የአኢትዮዽያ ቤተሰቦችንነኣ ልጆችን ከማንነታቸው ከግብረገባቸው የአገር ባለቤትነታቸው ተነፍጎ ልጆችን ወለጆች ለመኖር ሲሉ ጾታቸወን በማስቀየር በህላቸውን በማስቀየር በሂኘ ሆፕ ዘፈን ገቢ ለማግኘት ልጁን በመጠቀም አኳሀሗና ወደ ወንዲላ መንፈስ አድጎ ይች ልጅ ለዝብያን ለመሀሖን እየተሞሸረች ነው ይህን ነው አስደናቂ የምትለው
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10103
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!
ለልጆቻችን እንደ <<ክሪስቲና>> የሚለውን የፈረንጅ ስም ማውጣት እንደ ስልጣኔ ተደርጎ የሚቆጠርበት ዘመን ላይ መድረሳችን እጅግ የሚያሳዝን ነው። ለቀጣዩ ትውልድ የምናወርሰው የበታችነት ስሜት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ