Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17320
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የኢትዮጵያ መሪዎች የፈረስ ስም

Post by Selam/ » 19 Dec 2025, 22:57

የኢትዮጵያ መሪዎች የፈረስ ስም:
ዐፄ ቴዎድሮስ - አባ ታጠቅ
ዐፄ ዮሐንስ - አባ በዝብዝ
ዐፄ ምኒልክ - አባ ዳኘው
ዐፄ ሃይለ ሥላሴ - አባ ጠቅል
አቶ ዓብዮት - ሊስትሮ ሆረስ