THIS IS THE MEASURE OF INDIA - ETHIOPIA RELATION NOW!!!
እስከ ዛሬ ለውጭ መሪ ተደርጎ የማያቅ ተባለ!
Re: THIS IS THE MEASURE OF INDIA - ETHIOPIA RELATION NOW!!!
In India, nearly half of the population - more than 590m people - poopoo in the open.
Re: THIS IS THE MEASURE OF INDIA - ETHIOPIA RELATION NOW!!!
India has 1.4 billion people. That is exactly 10 times the Ethiopian population
India has 780 distinct languages. That is almost 10 times that of Ethiopia
India has 4600 ethno-cultural groups. We don't know how many ethno-cultural groups exist in Ethiopia.
India is a de facto 4th world super power followed by Africa as a continent.
Today, on December 16, 2025 AD, these these two super powers (the 4th & 5th) formed a strategic relationship.
THIS IS A TRULY HISTORIC DAY AND AN HISTORIC EVENT.
Those interested can go ahead and examine the seven or eight core areas of Indo-Ethiopia collaboration
UAE AND INDIA ALREADY BEING STRATEGIC FRIENDS, AND ADD OUR NATURAL FRIEND, ISRAEL AS ONE OF THE HORN OF AFRICA REGIONAL POWERS, THE SHAPE ETHIOPIAN GEOPOLITICS IS TAKING A FANTASTIC TURN!

ያኔ እንዲህ የሰማይ ሰረገላ ባልነበረበት ግዜ ህንዶቹን በቀይ ባህር በኩል ነበር ወደ አሁኗ ኢትዮጵያ እናሸጋግራቸው የነበረው? ብለን እስቲ እንቀልድ።
የህንዱ ሙዲ፡ የትግራዩዋ ዬሃ(ይሃ)ን ለመጎብኘት በቁ ወይስ አልተቻለም።? ሰላም ከሌለ መቼም የሙዲ ጉብኝት በታሪካዊቷ ትግራይ የሚቻል ኣይደለም። “ሰብኣይ አሊኽን ጭሕምን ጸሊእኽን” ይላሉ ያኛዎቹ ሲተርቱ! "የአሁኗ የብልጥግኖቹ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክን እየፈለገች ትግራይን መግፋት ኣይቻልም" እንደማለት ነው ትርጉሙ።
መቼም የህንዶች አሻራ ትግራይ ክልል ውስጥ በየሃና በራማ እንዳለ ነው የሚነገረው።
ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር ታሪካዊ ትስስር አለኝ የምትል ከሆነ መሰረቱ ያለው የሃና ራማ ላይ መሆን አለበት።
እርግጥ ነው ይህንን የምንመሰክረው “በቀይባህራችን” በኩል ግብር እያስከፈልን እናሳልፋቸው እንደነበር ስለምናዉቅ ነው፡ ዝሆኖችንና ወዘተን እንልክላቸው እንደነበር ግን አንነግራችሁም ብለን ቀልደናል።
ለማንኛዉም እስቲ ይህን የምርምር ውጤት ፈትሹት!
https://www.researchgate.net/publicatio ... A_ETHIOPIA

“ትግራይ ከመለኺ ዓዲ ባዜን ሳባ” ነበር ያለው ኤርትራዊው ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ፡ ነፍሱ በሰላም ትረፍ!