Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጥላቻ ሳይኮሎጂያችሁን ለማርካት በዉሸት ትርክት ኢትዮጵያን ለከዳችሁ ባንዳዎች ሁሉ!

Post by Horus » 16 Dec 2025, 00:35

ኢትዮጵያ ትቅደም !!! :!: :!: :idea:

Last edited by Horus on 16 Dec 2025, 00:44, edited 1 time in total.




Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጥላቻ ሳይኮሎጂያችሁን ለማርካት በዉሸት ትርክት ኢትዮጵያን ለከዳችሁ ባንዳዎች ሁሉ!

Post by Horus » 16 Dec 2025, 01:00

አቢይ አህመድ እየሰራቸው ያሉ ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...

1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት


Post Reply