አገራቸውን ረስትው 24/7 ስለ ኢትዮጵያ
ትናንት ተደምረናል ዛሬ ንፃመድያ
የሞተች አገር መቅበር ሲገባቸው
ኢትዮጵያውያንን 24/7 ሲማፀኑ እንዳንረሳቸው
Fed-up Tog ሙጀለ Tarik Fiyameta etc ይባላል ስማቸው
ለብእራቸው ለከት የለው አያልቅም ብልግናቸው
መለክትን አትርሱ ዋናው ካህናቸው
ኢሱ ከርቸሌ ሲገባ ኦረ ምን ይውጣቸው!
አሰብ ገቢ ሲሆን እንዴት ይመራቸው
እህቴን ደፍረህ ወንድሜን ገድልህ
አባትዬን ገድልህ እናቴን ደፍረህ
ፅምዶ ፅምዶ አትበለኝ ተቀበል ፍርድህ
ፋብሪካዬን አፍርሰህ መጋዘን ከዝነሃል(መግጠም ስለማትችል)
ጀሪካን ሹካ ማንክያ ለሚስትህ ልከሃል
በሰፈርከው ቁና ይሰፈርልሃል
እዝች ፎረም ላይ አርጅተው ለምያልፉ የኢሳይስ ልጆች!
Last edited by Axumezana on 14 Dec 2025, 09:57, edited 6 times in total.
Re: እዝች ፎረም ላይ አርጅተው ለምያልፉ የኢሳይስ ልጆች!
ጥሩ ግጥም ነው። You have the aptitude to it.
Re: እዝች ፎረም ላይ አርጅተው ለምያልፉ የኢሳይስ ልጆች!
- እዚሁ ፎረም ላይ አርጅተው ጡረታ የወጡ የወያኔ ካድሬዎችስ?
- እዚሁ ፎረም ላይ አርጅተው እስከ አሁን የሚቀላምዱት የወያኔና የፒፒ ጎጠኛ ካድሬዎችስ?
- እዚሁ ፎረም ላይ አርጅተው እስከ አሁን የሚቀላምዱት የወያኔና የፒፒ ጎጠኛ ካድሬዎችስ?