እኔ ይቺ ልጅ የመጀመሪያዬ ነች!
https://www.youtube.com/shorts/kLYadFJpdwo
Re: Dama: ሙስሊም ክስታኔ ልጃገረድ ማየት የምር ብርቅ ነው!
I do not understand all the poem but it is related to Gurage unity for its autonmous federal region. He released it during that movement .
Abinet, Gurage loves you!!
Abinet, Gurage loves you!!
Re: Dama: ሙስሊም ክስታኔ ልጃገረድ ማየት የምር ብርቅ ነው!
አው ዘፈኑ ስለ መፋቀርና ሕብረት ቢሆንም ዋና መልክቱ 90% ግጥሙ መሸነፍና መረታት ካልፈለግክ ወይም ስኬትን የምትሻ ከሆነ ከሰው በፊት ተነስተህ ስራ ጀምር ፣ ደሞም ምንም ስራ ለነገ አታሳድር! አላማህን በግዜው ሰርተህ ጨርስ የሚል ነው። በግዜው ያልሰራሃው ነገር ሁሉ ነገን ይቀማሃል ይልና ጉራጌ ሁሉ በሕብረትና ወንድማማችነት ይህን አድርግ ይላል! የዘፈኑ ሁለተኛ ክፍል የድሮ የአርጋው በጣሶ ዘፈን ነው!
Re: Dama: ሙስሊም ክስታኔ ልጃገረድ ማየት የምር ብርቅ ነው!
Reqiq gitm.
A great artist
A great artist
Re: Dama: ሙስሊም ክስታኔ ልጃገረድ ማየት የምር ብርቅ ነው!
እነዚህ በሙሉ ከ7ኛና ኳስ ሜዳ በአንድ ትውልድና ክለብ የበቀሉ ናቸው እሱ፣ ቴዲ አፍሮ ፣ኤሊያስ መልካ ፣ ጎሳዬ ወዘተ ! ከነሱ በኋላ የበቀሉ እነ ልዑል ሲሳይና ሳሌሚያ ናቸው! በሕዝብ ቁጥሩ ከተወሰደ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉራጌን የሚያክል አርቲስቶች ያለው ብሄር የለም በፍጹም ! እኛ የምናየው ዘፋኝ ብቻ ነው! ግ ን አልፍ የሙዚቃ መሳሪያ አርቲስቶች ናቸው ያሉን! እንደነ አብሃም ወልዴና ቴዲ ያሉትን ብቻ የምናየው ግ ን ብዙ በጣም ብዙ ናቸው!
Re: Dama: ሙስሊም ክስታኔ ልጃገረድ ማየት የምር ብርቅ ነው!
Hailu Amerga
የጃኖ ባንድ እስታር የነበረ (ኤርሚያስ አመልጋ እስፖንሰር ያደርጋቸው ነበር)
የጃኖ ባንድ እስታር የነበረ (ኤርሚያስ አመልጋ እስፖንሰር ያደርጋቸው ነበር)