Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የአራት ኪሎ አቋራጭ መንገድ

Post by Axumezana » 11 Dec 2025, 15:42

የአራት ኪሎ ስልጣን አቋራጭ መንገድ
ለአብይ አደግድጎ እግሩ ስር በመስገድ
ሹረቤና ጌቾ-ስልቾ በጠረጉት
ፋኑዬም ይግባ በሩን ክፈቱለት
ጉሮ ወሸባየ ይኸ ነው ድል ማለት