Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ያማራ ሕዝብ የተጣባውን ነቀርሳና ቅማል እያራገፈ ነው! ይበል ብለናል!!

Post by ethiopianunity » 11 Dec 2025, 13:49

አታፍርም ለሰላሳ አመት የተጠቃን አማራ ፅንፈኛ ነው ስትል? እናንተ ካድሬዎች የፒፒ፣ የህዋሀትና የሻብያ ወደህም ጠላህም የነሱም በጅ አዙር ካድሬ ናችሁ። ምክንያቱም ፒፒ በለው አብይ ከሻብያ ጋር ነው የሚሰሩት። ሁሉም ስልጣን አመቻችተው የተቀመጡት ከአብይ እስከ ጦር መሪዎች፣ ፖለቲካስልጣን ያዙት ብትል ወይ ለብዙ አመት በምርኮኝነት ከዛ ለሻብያ ሲያገለግሉ የጦር መሪዎኘችና በህዋሀት ስር ሆነው ስልጣን የያዙ ናቸው። ከእባብ እርግብ አይወለድም። ለዚህም ነው ህዝብን እያባላ ያለው።
አሁን እኮ በኢትዮዽያ ስም ተደብቃችሁ አማራውን ስም እየሰጣችሁ የምታባሉት የህዋሀትንና የሻብያን በጅ አዙር ተልኮ ፈፃሚ ናችሁ

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያማራ ሕዝብ የተጣባውን ነቀርሳና ቅማል እያራገፈ ነው! ይበል ብለናል!!

Post by Horus » 11 Dec 2025, 13:55

ethiopianunity wrote:
11 Dec 2025, 13:49
አታፍርም ለሰላሳ አመት የተጠቃን አማራ ፅንፈኛ ነው ስትል? እናንተ ካድሬዎች የፒፒ፣ የህዋሀትና የሻብያ ወደህም ጠላህም የነሱም በጅ አዙር ካድሬ ናችሁ። ምክንያቱም ፒፒ በለው አብይ ከሻብያ ጋር ነው የሚሰሩት። ሁሉም ስልጣን አመቻችተው የተቀመጡት ከአብይ እስከ ጦር መሪዎች፣ ፖለቲካስልጣን ያዙት ብትል ወይ ለብዙ አመት በምርኮኝነት ከዛ ለሻብያ ሲያገለግሉ የጦር መሪዎኘችና በህዋሀት ስር ሆነው ስልጣን የያዙ ናቸው። ከእባብ እርግብ አይወለድም። ለዚህም ነው ህዝብን እያባላ ያለው።
አሁን እኮ በኢትዮዽያ ስም ተደብቃችሁ አማራውን ስም እየሰጣችሁ የምታባሉት የህዋሀትንና የሻብያን በጅ አዙር ተልኮ ፈፃሚ ናችሁ
አንተ ሰገጥ አዚያ ቁጭ ብሎ ጽንፈኛነትን የሚያወግዘው እራሱ የፋኖ ኮማንደር ነው! ምነው ባትሰግጥ! :lol: :lol: :lol:

Post Reply